ግርጌዎች

ወደ አሁኑ የ ገጽ ዘዴ ራስጌ መጨመሪያ: ራስጌ በ ገጹ ከ ላይ መስመር በኩል ያለ ቦታ ነው: እርስዎ ንድፍ ወይንም ጽሁፍ የሚጨምሩበት

እርስዎ ከ ፈለጉ ጽንበር ወይንም መደብ መሙያ ለ ግርጌ መጨመር ይችላሉ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ አቀራረብ - ገጽ - ግርጌ tab

ይምረጡ መመልከቻ - ዘዴዎች - መክፈቻ የ አገባብ ዝርዝር ማስገቢያ እና ይምረጡ ማሻሻያ/አዲስ - ግርጌ tab


እርስዎ ከ ፈለጉ ግርጌ ማስፋት ወደ ገጽ መስመሮች: በ ግርጌ ውስጥ ክፈፍ ያስገቡ

ግርጌ

የ ግርጌ ባህሪዎች ማሰናጃ

ግርጌ በርቷል

ለ አሁኑ የ ገጽ ዘዴ ራስጌ መጨመሪያ

ተመሳሳይ ይዞታ ግራ/ቀኝ

ሙሉ እና ጎዶሎ ገጾች ተመሳሳይ ይዞታዎችን ይጋራሉ

ተመሳሳይ ይዞታ በ መጀመሪያ ገጽ ላይ

መጀመሪያ እና ሙሉ/ጎዶሎ ገጾች ተመሳሳይ ይዞታዎች ይካፈላሉ

የ ግራ መስመር

ክፍተት ያስገቡ እርስዎ መተው የሚፈልጉትን በ ገጽ የ ግራ ጠርዝ እና በ ግራ ጠርዝ ግርጌ መካከል

የ ቀኝ መስመር

ክፍተት ያስገቡ እርስዎ መተው የሚፈልጉትን በ ገጽ የ ቀኝ ጠርዝ እና በ ቀኝ ጠርዝ ግርጌ መካከል

ክፍተት

ክፍተት ያስገቡ እርስዎ መተው የሚፈልጉትን ከ ታች ጠርዝ በኩል በ ጽሁፍ ሰነድ ውስጥ እና ከ ታች ጠርዝ ግርጌ መካከል

ሀይለኛ ክፍተት ይጠቀሙ

ክፍተት ማሰናጃዎችን እና መፍቀጃ የ ግርጌ ማስፊያ ወደ ራስጌ ቦታ መካከል እና በ ጽሁፍ ሰነድ ውስጥ

እርዝመት

ለ ግርጌ የሚፈልጉትን እርዝመት ያስገቡ

በራሱ በ እርዝመቱ ልክ

እርስዎ በሚያስገቡት ይዞታ ልክ ራሱ በራሱ የ ግርጌ እርዝመት ማስተካከያ

የ ቅድመ እይታ ሜዳ

አሁን የተመረጠውን በቅድመ እይታ ማሳያ

ተጨማሪ

ለ ድንበር: ለ መደብ ቀለም: ወይንም ለ ግርጌ የ መደብ ድግግሞሽ መግለጫ