ራስጌ

ወደ አሁኑ የ ገጽ ዘዴ ራስጌ መጨመሪያ: ራስጌ በ ገጹ ከ ላይ መስመር በኩል ያለ ቦታ ነው: እርስዎ ንድፍ ወይንም ጽሁፍ የሚጨምሩበት

እርስዎ ከ ፈለጉ ጽንበር ወይንም መደብ መሙያ ለ ራስጌ መጨመር ይችላሉ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ አቀራረብ - ገጽ - ራስጌ tab

ይምረጡ መመልከቻ - ዘዴዎች - መክፈቻ የ አገባብ ዝርዝር ማስገቢያ እና ይምረጡ ማሻሻያ/አዲስ - ራስጌ tab


እርስዎ ከ ፈለጉ ራስጌ ማስፋት ወደ ገጽ መስመሮች: በ ራስጌ ውስጥ ክፈፍ ያስገቡ

ራስጌ

የ ግርጌ ባህሪዎች ማሰናጃ

ራስጌ በርቷል

ለ አሁኑ የ ገጽ ዘዴ ራስጌ መጨመሪያ

ተመሳሳይ ይዞታ ግራ/ቀኝ

Even and odd pages share the same content.

ተመሳሳይ ይዞታ በ መጀመሪያ ገጽ ላይ

የ መጀመሪያ እና ሙሉ/ጎዶሎ ገጾች ተመሳሳይ ይዞታዎችን ይጋራሉ

የ ግራ መስመር

ክፍተት ያስገቡ እርስዎ መተው የሚፈልጉትን በ ገጽ የ ግራ ጠርዝ እና በ ግራ ጠርዝ ራስጌ መካከል

የ ቀኝ መስመር

ክፍተት ያስገቡ እርስዎ መተው የሚፈልጉትን በ ገጽ የ ቀኝ ጠርዝ እና በ ቀኝ ጠርዝ ራስጌ መካከል

ክፍተት

ክፍተት ያስገቡ እርስዎ መተው የሚፈልጉትን ከ ራስጌ የ ታች ጠርዝ እና ከ ታች ጠርዝ የ ጽሁፍ ሰነድ መካከል

ሀይለኛ ክፍተት ይጠቀሙ

መሻሪያ የ ክፍተት ማሰናጃዎችን እና መፍቀጃ የ ራስጌ ማስፊያ ወደ ራስጌ ቦታ መካከል እና በ ጽሁፍ ሰነድ ውስጥ

እርዝመት

ለ ራስጌ ማስገባት የሚፈልጉትን እርዝመት ያስገቡ

በራሱ በእርዝመቱ ልክ

እርስዎ በሚያስገቡት ይዞታ ልክ ራሱ በራሱ የ ራስጌ እርዝመት ማስተካከያ

የ ቅድመ እይታ ሜዳ

አሁን የተመረጠውን በቅድመ እይታ ማሳያ

ተጨማሪ

ለ ድንበር: ለ መደብ ቀለም: ወይንም ለ ራስጌ የ መደብ ድግግሞሽ መግለጫ