ገጽ

እርስዎን መግለጽ ያስችሎታል የ ገጽ እቅዶች ለ ነጠላ እና በርካታ-ገጽ ሰነዶች: እንዲሁም ቁጥር መስጫ እና አቀራረብ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ አቀራረብ - ገጽ - ገጽ tab

ይምረጡ ተንሸራታች - ባህሪዎች - ገጽ tab (በ LibreOffice ማስደነቂያ):

ይምረጡ ገጽ - ባህሪዎች - ገጽ tab (በ LibreOffice መሳያ):

ይምረጡ መመልከቻ - ዘዴዎች - መክፈቻ የ አገባብ ዝርዝር ማስገቢያ እና ይምረጡ ማሻሻያ/አዲስ - ገጽ tab


የ ገጽ አቀራረብ tab ገጽ

በ ገጽ ላይ ከፍተኛው ሊታተምበት የሚችለውን ቦታ ይምረጡ

የ ወረቀት አቀራረብ

ይምረጡ በ ቅድሚያ የተገለጸ የ ወረቀት መጠን ከ ዝርዝር ውስጥ: ወይንም የ ወረቀት አቀራረብ ማስተካከያ ይግለጹ

አቀራረብ

ይምረጡ በ ቅድሚያ የተገለጸ የ ወረቀት መጠን: ወይንም የ አቀራረብ ማስተካከያ ይፍጠሩ የ ወረቀቱን አቅጣጫ በ እርዝመት እና ስፋት ሳጥኖች ውስጥ

ስፋት

የ ተመረጠውን የ ወረቀት አቀራረብ ስፋት ማሳያ: የ አቀራረብ ማስተካከያ ለ መግለጽ ስፋቱን እዚህ ያስገቡ

እርዝመት

የ ተመረጠውን የ ወረቀት አቀራረብ እርዝመት ማሳያ: የ አቀራረብ ማስተካከያ ለ መግለጽ እርዝመት እዚህ ያስገቡ

ምስል

የ አሁኑን ሰነድ በ ወረቀቱ የ ቁመት አቅጣጫ ማሳያ እና ማተሚያ

በ መሬት አቀማመጥ

የ አሁኑን ሰነድ በ ወረቀቱ የ አግድም አቅጣጫ ማሳያ እና ማተሚያ

የ ጽሁፍ አቅጣጫ

በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ መጠቀም የሚፈልጉትን የ ጽሁፍ አቅጣጫ ይምረጡ ከ "ቀኝ-ወደ-ግራ (በ ቁመት)" የ ጽሁፍ ፍሰት አቅጣጫ ያዞራል ሁሉንም እቅድ ማሰናጃዎች ወደ ቀኝ በ 90 ዲግሪዎች: ከ ራስጌ እና ግርጌ በስተቀር

የ ወረቀት ትሪ

ለ እርስዎ ማተሚያ የ ወረቀት ምንጭ ይምረጡ: እርስዎ ከ ፈለጉ: የ ተለያዩ የ ወረቀት ትሪዎች ለ ተለያዩ ገጽ ዘዴዎች መመደብ ይችላሉ: ለምሳሌ: ለ መጀመሪያው ገጽ ዘዴ የ ተለየ ትሪ ይመድቡ: እና ይጫኑ ትሪውን የ ድርጅት የ ደብዳቤ ራስጌ ባለው ወረቀት

የ ቅድመ እይታ ሜዳ

አሁን የተመረጠውን በቅድመ እይታ ማሳያ

መስመሮች

ይወስኑ የ ክፍተት መጠን እርስዎ መተው የሚፈልጉትን በ ገጽ ጠርዞች እና በ ጽሁፍ ሰነድ መካከል

በ ግራ / ውስጥ

ክፍተት ያስገቡ እርስዎ መተው የሚፈልጉትን በ ግራ ገጽ መስመር እና በ ጽሁፍ ሰነድ መካከል: እርስዎ የሚጠቀሙ ከሆነ የተንፀባረቀ ገጽ እቅድ: ያስገቡ የ ክፍተቱን መጠን መተው የሚፈልጉትን በ ውስጠኛው የ ጽሁፍ መስመር እና በ ገጹ የ ውስጥ ጠርዝ መካከል

በ ቀኝ / ውጪ

ክፍተት ያስገቡ እርስዎ መተው የሚፈልጉትን በ ቀኝ ገጽ መስመር እና በ ጽሁፍ ሰነድ መካከል: እርስዎ የሚጠቀሙ ከሆነ የተንፀባረቀ ገጽ እቅድ: ያስገቡ የ ክፍተቱን መጠን መተው የሚፈልጉትን በ ውጪኛው የ ጽሁፍ መስመር እና በ ገጹ የ ውጪ ጠርዝ መካከል

ከ ላይ

ክፍተት ያስገቡ እርስዎ መተው የሚፈልጉትን በ ገጽ ከ ላይ ጠርዝ በኩል እና በ ጽሁፍ ሰነድ መካከል

ከ ታች

ክፍተት ያስገቡ እርስዎ መተው የሚፈልጉትን በ ገጽ ከ ታች ጠርዝ በኩል እና በ ጽሁፍ ሰነድ መካከል

እቅድ ማሰናጃዎች

አቀራረብ

ለ አሁኑ ገጽ ዘዴ መጠቀም የሚፈልጉትን የ ቁጥር መስጫ ዘዴ ይምረጡ