አደራጅ

ለ ተመረጠው ዘዴ ምርጫ ማሰናጃ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ አቀራረብ - ገጽ - አደራጅ tab

ይምረጡ መመልከቻ - ዘዴዎች - መክፈቻ የ አገባብ ዝርዝር ማስገቢያ እና ይምረጡ ማሻሻያ/አዲስ - አደራጅ tab


ስም

የ ተመረጠውን ዘዴ ስም ማሳያ: እርስዎ የሚፈጥሩ ወይንም የሚያሻሽሉ ከሆነ የ ዘዴ ማስተካከያ: የ ዘዴውን ስም ያስገቡ: እርስዎ በ ቅድሚያ የተሰየመ ዘዴ ስም መቀየር አይችሉም

የሚቀጥለው ዘዴ

ይምረጡ የ ነበረ ዘዴ እርስዎ መከተል የሚፈልጉት የ አሁኑ ዘዴ በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ: ለ አንቀጽ ዘዴዎች: የሚቀጥለው ዘዴ የ ተፈጠረው ወደ አንቀጹ የሚፈጸመው እርስዎ ማስገቢያውን በሚጫኑ ጊዜ ነው: ለ ገጽ ዘዴዎች: የሚቀጥለው ዘዴ ወደ ገጽ የሚፈጸመው አዲስ ገጽ ሲፈጥሩ ነው

ተገናኝቷል ከ

ይምረጡ የ ነበረ ዘዴ እርስዎ መሰረት ማድረግ የሚፈልጉትን ለ አዲስ ዘዴ: ወይንም ይምረጡ ምንም እርስዎ የራስዎትን ዘዴ ለ መግለጽ

ምድብ

ለ አሁኑ ዘዴ ምድብ ማሳያ: እርስዎ የሚፈጥሩ ወይንም የሚያሻሽሉ ከሆነ አዲስ ዘዴ: ይምረጡ 'ዘዴ ማስተካከያ' ከ ዝርዝር ውስጥ

የ ማስታወሻ ምልክት

እርስዎ መቀየር አይችሉም በቅሚያ የተወሰነ ዘዴ ምድብን


ይዟል

በ አሁኑ ዘዴ ውስጥ የ ተጠቀሙትን አቀራረብ መግለጫ

አቋራጭ ቁልፍ መመደቢያ

መክፈቻ የ መሳሪያ - ማስተካከያ - የ ፊደል ገበታ tab ገጽ ለ አሁኑ ዘዴ አቋራጭ ቁል የሚመድቡበት