ማሰለፊያ
ከ ገጽ መስመር አንፃር የ አንቀጽ ማሰለፊያ ማሰናጃ
ማሰለፊያ
ለ አሁኑ አንቀጽ የ ማሰለፊያ ምርጫ ማሰናጃ
በ ግራ
አንቀጽ ማሰለፊያ ከ ገጹ በ ግራ መስመር በኩል የ እስያ ቋንቋ አስችለው ከሆነ ይህ ምርጫ የ ተሰየመው በ ግራ /ከ ላይ በኩል ነው
በ ቀኝ
አንቀጽ ማሰለፊያ ከ ገጹ በ ቀኝ መስመር በኩል የ እስያ ቋንቋ አስችለው ከሆነ ይህ ምርጫ የ ተሰየመው በ ቀኝ /ከ ታች በኩል ነው
መሀከል
በ ገጹ ላይ ያሉትን የ አንቀጽ ይዞታዎች መሀከል ማድረጊያ
እኩል መክፈያ
የ ተመረጠውን አንቀጽ ወደ ግራ እና ወደ ቀኝ ገጽ መስመር ማሰለፊያ
የ መጨረሻ መስመር
በ አንቀጽ ውስጥ የ መጨረሻውን መስመር ማሰለፊያ መወሰኛ
ነጠላ ቃል ማስፊያ
በ መጨረሻው መስመር ላይ እኩል በ ተከፈለ አንቀጽ ውስጥ ቃል ካለ: ቃሉ ይሰፋል ወደ አንቀጹ ስፋት
መቁረጫ በጽሁፍ መጋጠሚያ ላይ (ንቁ ከሆነ)
አንቀጽ ማሰለፊያ በ ጽሁፍ መጋጠሚያ ላይ: የ ጽሁፍ መጋጠሚያ ለማስጀመር: ይጫኑ አቀራረብ - ገጽ - የ ጽሁፍ መጋጠሚያ :
ከ ጽሁፍ-ወደ-ጽሁፍ - ማሰለፊያ
ይምረጡ የ ማሰለፊያ ምርጫ: በ አንቀጽ ውስጥ መጠኑን ላለፈ ወይንም መጠኑ ላነሰ ባህሪዎች በ አንቀጽ ውስጥ ከ ተቀረው ጽሁፍ አንጻር
ባህሪዎች
የ ጽሁፍ አቅጣጫ
ለ አንቀጽ የ ጽሁፍ አቅጣጫ ይወስኑ ለ ውስብስብ ጽሁፍ እቅድ (CTL). ይህ ገጽታ የሚኖረው የ ውስብስብ ጽሁፍ እቅድ ድጋፍን ሲያስችሉ ነው