መደቦች

የ መደብ ቀለም ወይንም ንድፍ ማሰናጃ

እርስዎ መደብ መወሰን ይችላሉ ለ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ አቀራረብ - አንቀጽ - መደብ tab

ይምረጡ አቀራረብ - ባህሪ - መደብ tab

ይምረጡ አቀራረብ - ምስል - መደብ tab

ይምረጡ አቀራረብ - የ ክፈፍ እና እቃ - ባህሪዎች - ቦታ tab

ይምረጡ አቀራረብ - ገጽ - መደብ tab

ይምረጡ አቀራረብ - ገጽ - ራስጌ - ተጨማሪ ቁልፍ

ይምረጡ አቀራረብ - ገጽ - ግርጌ - ተጨማሪ ቁልፍ

ይምረጡ መመልከቻ - ዘዴዎች - መክፈቻ የ አገባብ ዝርዝር ማስገቢያ እና ይምረጡ ማሻሻያ/አዲስ - መደብ tab

ይምረጡ ማስገቢያ/ማረሚያ - ክፍል - መደብ tab


መግለጫ ንድፎች ወይንም ቀለሞች ለ ገጾች መደብ (የ ውሀ ምልክት)

እንደ

መጠቀም የሚፈልጉትን የ መደብ አይነት ይምረጡ

ቀለም እንደ መደብ መጠቀሚያ

የ መደብ ቀለም

ይጫኑ ለ መደብ መጠቀም የሚፈልጉትን ቀለም: የ መደብ ቀለም ለማስወገድ: ይጫኑ መሙያ የለም:

ምልክት

ማድመቂያ ቀለም

ምልክት

የ መደብ ቀለም

የ አሁኑን ማድመቂያ ቀለም ወደ ተመረጠው ጽሁፍ መደብ መፈጸሚያ: ምንም ጽሁፍ ካልተመረጠ: ይጫኑ የ ማድመቂያ ምልክት: ማድመቅ የሚፈልጉትን ጽሁፍ ይምረጡ እና ከዛ ይጫኑ የ ማድመቂያ ምልክት እንደገና: የ ማድመቂያ ቀለም ለ መቀየር: ይጫኑ ቀስት አጠገብ ያለውን ማድመቂያ ምልክት እና ይጫኑ እርስዎ የሚፈልጉትን ቀለም

የ ቅድመ እይታ ሜዳ

አሁን የተመረጠውን በቅድመ እይታ ማሳያ

ንድፍ እንደ መደብ መጠቀሚያ

ፋይል

ስለ አሁኑ ንድፍ ፋይል መረጃ ይዟል

ሜዳ ማሳያ

ለ ንደፍ ፋይል መንገድ ማሳያ

አገናኝ

በ አሁኑ ፋይል ውስጥ ንድፍ አገናኝ ወይንም ማጣበቂያ

ቅድመ እይታ

የ ተመረጠውን ንድፍ በ ቅድመ እይታ ማሳያ ወይንም መደበቂያ

መቃኛ

ለ መደብ መጠቀም የሚፈልጉትን ንድፍ ፈልገው ያግኙ: እና ከዛ ይጫኑ መክፈቻ :

አይነት

የ መደብ ንድፍ እንዴት ማሳየት እንደሚፈልጉ ይግለጹ

ቦታ

ይህን ምርጫ ይምረጡ: እና ከዛ ይጫኑ አካባቢውን በ መጋጠሚያ ቦታ ውስጥ

ቦታ

የ ተመረጠውን እቃ ንድፍ ማስፊያ ጠቅላላ መደቡን እንዲሞላ

መደርደሪያ

የ ተመረጠውን እቃ ንድፍ መድገሚያ ጠቅላላ መደቡን እንዲሞላ

የ ቅድመ እይታ ሜዳ

አሁን የተመረጠውን በቅድመ እይታ ማሳያ