ድንበሮች

በ መጻፊያ ወይንም ሰንጠረዥ ውስጥ የ ተመረጠውን እቃ ድንበር ምርጫ ማሰናጃ

እርስዎ መወሰን ይችላሉ የ ድንበር ቦታ: መጠን እና ዘዴ በ መጻፊያ ወይንም ሰንጠረዥ ውስጥ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

(ሁሉንም ምርጫዎች በ መጻፊያ ወይንም በ ሰንጠረዥ)

ይምረጡ አቀራረብ - አንቀጽ - ድንበሮች tab

ይምረጡ አቀራረብ - ምስል - ባህሪዎች - ድንበሮች tab

ይምረጡ አቀራረብ - ክፈፍ እና እቃ - ባህሪዎች - ድንበሮች tab

ይምረጡ አቀራረብ - ገጽ - ድንበሮች tab

ይምረጡ አቀራረብ - ባህሪ - ድንበሮች tab

ይምረጡ መመልከቻ - ዘዴዎች - መክፈቻ የ አገባብ ዝርዝር ማስገቢያ እና ይምረጡ ማሻሻያ/አዲስ - ድንበሮች tab

ይምረጡ አቀራረብ - ገጽ - ራስጌ - ተጨማሪ ቁልፍ

ይምረጡ አቀራረብ - ገጽ - ግርጌ - ተጨማሪ ቁልፍ


መስመር ማዘጋጃ

በ ቅድሚያ የተገለጸውን የ ድንበር ዘዴ ለመፈጸም ይምረጡ

እርስዎ በ ሰንጠርዥ ውስጥ ከሆኑ: መጨመር ይችላሉ ወይንም ማስወገድ ድንበሮችን: ይጠቀሙ የ ደንበሮችን ምልክት በ ሰንጠረዥ መደርደሪያ ላይ

ምልክት በ አቀራረብ መደርደሪያ ላይ:

ምልክት

ድንበሮች

መስመር

ይጫኑ በ ድንበር ዘዴ ላይ እርስዎ መፈጸም የሚፈልጉትን: ዘዴው ይፈጸማል ለ ተመረጡት ድንበሮች በ ቅድመ እይታ ውስጥ

ምልክት በ አቀራረብ መደርደሪያ ላይ:

ምልክት

የ መስመር ዘዴ

እርስዎ ለ ተመረጠው ደንበር(ሮች) መጠቀም የሚፈልጉትን የ መስመር ቀለም ይምረጡ

መጨመሪያ

በ ድንበሮች እና በ ተመረጠው ይዞታዎች መካከል እርስዎ መተው የሚፈልጉትን የ ክፍተት መጠን ይወስኑ

በ ግራ

እርስዎ መጠቀም የሚፈልጉትን እርቀት ያስገቡ በ ግራ ድንበር እና በ ተመረጠው ይዞታው መካከል

በ ቀኝ

እርስዎ መጠቀም የሚፈልጉትን እርቀት ያስገቡ በ ቀኝ ድንበር እና በ ተመረጠው ይዞታው መካከል

ከ ላይ

እርስዎ መጠቀም የሚፈልጉትን እርቀት ያስገቡ በ ላይኛው ድንበር እና በ ተመረጠው ይዞታው መካከል

ከ ታች

እርስዎ መጠቀም የሚፈልጉትን እርቀት ያስገቡ በ ታችኛው ድንበር እና በ ተመረጠው ይዞታው መካከል

ማስማሚያ

መፈጸሚያ ተመሳሳይ ክፍተት ለ ይዞታዎች ማሰናጃ ለ አራቱም ድንበሮች አዲስ እርቀት ሲያስገቡ

የ ጥላ ዘዴ

እርስዎ መፈጸም ይችላሉ የ ጥላ ተጽእኖ ለ ድንበሮች: ለ ጥሩ ውጤት: ሁሉም አራቱም ድንበሮች በሚታዩ ጊዜ ይፈጽሙ

የ ማስታወሻ ምልክት

ንድፎች ወይንም እቃዎች በ ክፈፍ ውስጥ የቆሙ በ ሰነዱ ውስጥ የ ክፈፉን መጠን ማለፍ የለባቸውም: እርስዎ ጥላ ቢፈጽሙ ለ ድንበሮቹ እቃዎች መሙያ ጠቅላላ ክፈፉን የሚሞላ: የ እቃው መጠን ይቀነሳል ጥላዎችን ለማሳየት


ቦታ

ለ ተመረጠው ድንበር የ ጥላዎች ዘዴ ይምረጡ

እርቀት

የ ጥላውን ስፋት ያስገቡ

ቀለም

የ ጥላውን ቀለም ያስገቡ