ማስረጊያ እና ክፍተት

ለ አንቀጽ የ ማስረጊያ እና የ ክፍተት ምርጫ ማሰናጃ

የ ማስታወሻ ምልክት

በዚህ ንግግር ውስጥ የ መለኪያውን ክፍሎች ለመቀየር ይምረጡ - LibreOffice መጻፊያ - ባጠቃላይ እና ከዛ ይምረጡ አዲስ የ መለኪያ ክፍል ከ ማሰናጃ ቦታ ውስጥ


ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ አቀራረብ - አንቀጽ - ማስረጊያ & ክፍተት tab

ይምረጡ መመልከቻ - ዘዴዎች - መክፈቻ የ አገባብ ዝርዝር ማስገቢያ እና ይምረጡ ማሻሻያ/አዲስ - ማስረጊያ & ክፍተት tab


ማስረጊያ

ይወስኑ የ ክፍተት መጠን እርስዎ መተው የሚፈልጉትን በ ግራ እና በ ቀኝ መስመር መካከል እና በ አንቀጾች ውስጥ

ከ ጽሁፍ በፊት

እርስዎ ከ ገጽ ጠርዝ ጀምሮ ማስረግ የሚፈልጉትን የ አንቀጽ ክፍተት መጠን ያስገቡ: እርስዎ አንቀጹ ከ ገጽ መስመር ጀምሮ እንዲስፋፋ ከፈለጉ: የ አሉታዊ ቁጥር ያስገቡ: ከ ግራ-ወደ-ቀኝ ቋንቋዎች ውስጥ: የ ግራ ጠርዝ አንቀጽ ይሰርጋል ከ ግራ ገጽ መስመር አንጻር: ከ ቀኝ-ወደ-ግራ ቋንቋዎች ውስጥ: የ ቀኝ ጠርዝ አንቀጽ ይሰርጋል ከ ቀኝ ገጽ መስመር አንጻር

ከ ጽሁፉ በኋላ

እርስዎ ከ ገጽ ጠርዝ ጀምሮ ማስረግ የሚፈልጉትን የ አንቀጽ ክፍተት መጠን ያስገቡ: እርስዎ አንቀጹ ከ ገጽ መስመር ጀምሮ እንዲስፋፋ ከፈለጉ: የ አሉታዊ ቁጥር ያስገቡ: ከ ግራ-ወደ-ቀኝ ቋንቋዎች ውስጥ: የ ቀኝ ጠርዝ አንቀጽ ይሰርጋል ከ ቀኝ ገጽ መስመር አንጻር: ከ ቀኝ-ወደ-ግራ ቋንቋዎች ውስጥ: የ ግራ ጠርዝ አንቀጽ ይሰርጋል ከ ግራ ገጽ መስመር አንጻር

የ መጀመሪያ መስመር

እርስዎ በሚወስኑት መጠን የ አንቀጽ መጀመሪያ መስመር ማስረጊያ: ተንሳፋፊ ማስረጊያ ለ መፍጠር አዎንታዊ የ ቁጥር ዋጋ ያስገቡ ከ "ጽሁፍ በፊት" እና አሉታዊ የ ቁጥር ዋጋ ያስገቡ ለ "መጀመሪያ መስመር": የ አንቀጽ መጀመሪያ መስመር ለ ማስረግ የ ቁጥር መስጫ ወይንም ነጥቦችን የሚጠቀም ይምረጡ " አቀራረብ - ነጥቦች እና ቁጥር መስጫ - ቦታዎች ":

ክፍተት

በ ተመረጡት አንቀጾች መካከል መተው የሚፈልጉትን ክፍተት መወሰኛ

ከ አንቀጹ በላይ

ከ ተመረጡት አንቀጽ(ጾች) በላይ መተው የሚፈልጉትን ክፍተት ያስገቡ

ከ አንቀጹ በታች

ከ ተመረጡት አንቀጽ(ጾች) ስር መተው የሚፈልጉትን ክፍተት ያስገቡ

በ ተመሳሳይ አንቀጽ ዘዴዎች መከከል ክፍተት አትጨምር

ማንኛውንም ክፍተት መወሰኛ ከዚህ አንቀጽ በፊት እና በኋላ አይፈጸምም ቀደም ያለው እና የሚቀጥለው አንቀጾች ተመሳሳይ የ አንቀጽ ዘዴ ክሆነ

የ መስመር ክፍተት

በ ተመረጡት አንቀጾች መካከል መተው የሚፈልጉትን የ መስመር ክፍተት መወሰኛ

ነጠላ

ነጠላ መስመር ክፍተት ወደ አሁኑ አንቀጽ ማስገቢያ መፈጸሚያ: ነባሩ የተሰናዳው እንደዚህ ነው

1.5 መስመሮች

የ መስመር ክፍተት: 1.5 መስመሮች ማሰናጃ

ድርብ

የ መስመር ክፍተት: ወደ ሁለት መስመሮች ማሰናጃ

ተመጣጣኝ

ይህን ምርጫ ይምረጡ እና ከዛ ያስገቡ በ ፐርሰንት ዋጋ በ ሳጥን ውስጥ: ይህ 100% የሚወክለው ነጠላ መስመር ክፍተት ነው

ቢያንስ

አነስተኛ የ መስመር ክፍተት ዋጋ ማሰናጃ: እርስዎ በ ሳጥን ውስጥ በሚያስገቡት

የ ምክር ምልክት

እርስዎ የሚጠቀሙ ከሆነ የ ተለያያ የ ፊደል መጠን በ አንቀጽ ውስጥ: የ መስመር ክፍተት ራሱ በራሱ ይስተካከላል ወደ ትልቁ የ ፊደል መጠን: እርስዎ የሚመርጡ ከሆነ ተመሳሳይ ክፍተት መስመሮች: ዋጋ ይወስኑ ቢያንስ ተመሳሳይ የሆነ ከ ትልቁ የ ፊደል መጠን ጋር


ቀዳሚ

እርስዎ በ መስመሮች መካከል ላስገቡት ክፍተት የ ቁመት ክፍተት እርዝመት ማሰናጃ

መጠቀም የሚፈልጉትን የ መስመር ክፍተት ዋጋ ያስገቡ

የ ቅድመ እይታ ሜዳ

አሁን የተመረጠውን በቅድመ እይታ ማሳያ