የ እስያ ጽሁፍ

የ አጻጻፍ ምርጫ ማሰናጃ ለ ክፍሎች ወይንም አንቀጾች በ እስያ ቋንቋ ፋይሎች ውስጥ: የ እስያ ቋንቋ ድጋፍ ለማስቻል: ይምረጡ ቋንቋ ማሰናጃ - ቋንቋዎች በ ምርጫ ንግግር ሳጥን ውስጥ: እና ከዛ ይምረጡ የ ተችሏል ሳጥን ውስጥ በ የ እስያ ቋንቋ ድጋፍ ቦታ ውስጥ የ እስያ ቋንቋ አጻጻፍ ምርጫ ይተዋል በ HTML ሰነዶች ውስጥ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ አቀራረብ - አንቀጽ - የ እስያ ጽሁፍ tab (በ HTML ውስጥ አይደለም)

ይምረጡ መመልከቻ - ዘዴዎች መክፈቻ የ አገባብ ዝርዝር ማስገቢያ እና ይጫኑ ማሻሻያ/አዲስ - የ እስያን አጻጻፍ tab


መስመር መቀየሪያ

ምርጫዎች ማሰናጃ ለ መስመር መጨረሻ ለ እስያ ቋንቋ ሰነዶች

የ ተከለከሉ ዝርዝር ባህሪዎችን በ መስመሮች መጀመሪያ እና መጨረሻ ላይ መፈጸሚያ

የ ባህሪዎች መስመር ከ መጀመር ወይንም ከ መጨረስ መከልከያ ከ ዝርዝር ውስጥ: ባህሪዎቹ እንደገና ማዛወሪያ ቀደም ወዳለው ወይንም ወደሚቀጥለው መስመር ዝርዝር ለማረም የ ተከለከሉ ባህሪዎች: ይምረጡ - ቋንቋ ማሰናጃ - የ እስያ ጽሁፍ

ተንሳፋፊ ስርአተ ነጥብ መፍቀጃ

መከልከያ ኮማ እና ነጥቦች መስመር ከ መጨረሻ: በምትኩ እነዚህ ባህሪዎች ይጨመራሉ በ መስመር መጨረሻ ላይ: በ ገጽ ኅዳግ ላይ ቢሆንም

በ እስያ: እና የ እስያን-ባልሆነ ጽሁፍ መካከል ክፍተት ማስቻያ

ክፍተት ማስገቢያ ለ ተለዩ እና የ ፊደል ጽሁፍ ውስጥ