የ እስያን እቅድ

ምርጫ ማሰናጃ ለ ድርብ-መስመር መጻፊያ ለ Asian ቋንቋዎች: ይምረጡ ባህሪዎች በ እርስዎ ጽሁፍ ውስጥ እና ከዛ ይምረጡ ይህን ትእዛዝ

ይህ ትእዛዝ ዝግጁ የሚሆነው እርስዎ በሚያስችሉ ጊዜ ነው የ እስያ ቋንቋ ድጋፍ በ - ቋንቋ ማሰናጃ - ቋንቋዎች

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ አቀራረብ - ባህሪ - የ እስያን እቅድ tab

ይምረጡ መመልከቻ - ዘዴዎች - መክፈቻ የ አገባብ ዝርዝር ማስገቢያ እና ይጫኑ ማሻሻያ/አዲስ - የ እስያን እቅድ tab


በ ድርብ-መስመር

ለ ተመረጠው ጽሁፍ የ ድርብ-መስመር ምርጫ ማሰናጃ

በ ድርብ መስመር መጻፊያ

በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ በ ተመረጠው ቦታ በ ድርብ መጻፍ ያስችሎታል

መክበቢያ ባህሪዎች

ባህሪዎች መወሰኛ ለ መክበብ የ ድርብ-መስመር ቦታ

የ መነሻ ባህሪ

ይምረጡ ባህሪ ለ መግለጽ የ ድርብ-መስመር ቦታ ለ ማስጀመር: እርስዎ መምረጥ ከ ፈለጉ ባህሪዎች ማሻሻያ: ይምረጡ ሌሎች ባህሪዎች :

የ መጨረሻው ባህሪ

ይምረጡ ባህሪ ለ መግለጽ የ ድርብ-መስመር ቦታ ለ መጨረሻ: እርስዎ መምረጥ ከ ፈለጉ ባህሪዎች ማሻሻያ: ይምረጡ ሌሎች ባህሪዎች :

የ ቅድመ እይታ ሜዳ

አሁን የተመረጠውን በቅድመ እይታ ማሳያ