Hyperlink

አዲስ hyperlink መመደቢያ ወይንም የተመረጠውን hyperlink ማረሚያ A hyperlink አገናኝ ነው ወደ ሌላ ፋይል በ ኢንተርኔት ላይ ወይንም በ እርስዎ ስርአት አካባቢ ውስጥ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ አቀራረብ - ባህሪ - Hyperlink tab


Hyperlink

ለ hyperlink ባህሪዎች መወሰኛ

URL

ማስገቢያ a URL መክፈት ለሚፈልጉት ፋይል በሚጫኑ ጊዜ hyperlink. ኢላማ ክፈፍ ካልወሰኑ ፋይሉ በ አሁኑ ሰነድ ወይንም ክፈፍ ውስጥ ይከፈታል

መቃኛ

ፋይሉን ፈልገው ያግኙ እንደ አገናኝ ማስገባት የሚፈልጉትን እና ከዛ ይጫኑ መክፈቻ :

ማመሳከሪያ

ለ hyperlink ማሳየት የሚፈልጉትን ጽሁፍ ያስገቡ

ሁኔታዎች

እርስዎ በሚጫኑ ጊዜ hyperlink ሁኔታ የሚያስነሳ መወሰኛ

ስም

ስም ያስገቡ ለ hyperlink. LibreOffice ማስገቢያ የ NAME tag in the hyperlink:

<A HREF="http://www.example.com/" NAME="Nametext" TARGET="_blank">ማስታወሻ</A>

ክፈፍ

ያስገቡ የ ክፈፉን ስም እርስዎ ያገናኙትን ፋይል ለ መክፈት በ ወይንም ይምረጡ በ ቅድሚያ የ ተወሰነ ክፈፍ ከ ዝርዝር ውስጥ እርስዎ ይህን ሳጥን ባዶ ከተዉት: የ ተገኘው ፋይል ይከፈታል በ አሁኑ መቃኛ መስኮት ውስጥ

የ ክፈፉ ስም

መግለጫ

የተሰየሙ ማስገቢያዎች

በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ በ ተሰየመ ክፈፍ ፋይል መክፈቻ

_ራስ

በአሁኑ ክፈፍ ውስጥ ፋይል መክፈቻ

_ባዶ

በአዲስ ገጽ ፋይል መክፈቻ

_ወላጅ

ፋይል ይከፈታል በ ወላጅ ክፈፍ ውስጥ የ አሁኑ ክፈፍ: ወላጅ ክፈፍ ከሌለ: የ አሁኑን ክፈፍ ይጠቀማል

ከ _ላይ

ፋይል መክፈቻ በ ክፍተኛው ክፈፍ በ ቅደም ተከተሉ መሰረት


የ ባህሪ ዘዴዎች

ለ hyperlink አቀራረብ ምርጫ መወሰኛ

የተጎበኙ አገናኞች

ይምረጡ የ አቀራረብ ዘዴ ለ መጠቀም ለ ተጎበኙ አገናኞች ከ ዝርዝር ውስጥ: ለ መጨመር ወይንም ለማሻሻል ዘዴ ከዚህ ዝርዝር ውስጥ: ንግግሩን ይዝጉ: እና ይጫኑ የ ዘዴዎች ምልክት በ አቀራረብ እቃ መደርደሪያ ላይ

ያልተጎበኙ አገናኞች

ይምረጡ የ አቀራረብ ዘዴ ለ መጠቀም ለ ያልተጎበኙ አገናኞች ከ ዝርዝር ውስጥ: ለ መጨመር ወይንም ለማሻሻል ዘዴ ከዚህ ዝርዝር ውስጥ: ንግግሩን ይዝጉ: እና ይጫኑ የ ዘዴዎች ምልክት በ አቀራረብ እቃ መደርደሪያ ላይ