የ ቁጥር አቀራረብ ኮዶች
የ ቁጥር አቀራረብ ኮዶች መያዝ ይችላል እስከ አራት ክፍል የ ተለያየ በ ሴሚኮለን (;).
-
በ ቁጥር አቀራረብ ኮድ ውስጥ ከ ሁለት ክፍሎች ጋር: የ መጀመሪያው ክፍል የሚፈጸመው ለ አዎንታዊ ዋጋዎች ነው: እና ዜሮ: እና ሁለተኛው ክፍል የሚፈጸመው ለ አሉታዊ ዋጋዎች ነው:
-
በ ቁጥር አቀራረብ ኮድ ውስጥ ከ ሶስት ክፍሎች ጋር: የ መጀመሪያው ክፍል የሚፈጸመው ለ አዎንታዊ ዋጋዎች ነው: እና ሁለተኛው ክፍል የሚፈጸመው ለ አሉታዊ ዋጋዎች ነው: እና ሶስተኛው ዋጋ የሚፈጸመው ለ ዜሮ ነው
-
እርስዎ እንዲሁም መመደብ ይችላሉ ሁኔታዎች ወደ ሶስት ክፍሎች: ስለዚህ አቀራረቡ የሚፈጸመው ሁኔታዎቹ ሲሟሉ ነው
-
አራተኛው ክፍል የሚፈጸመው ይዞታው ዋጋ ካልሆነ ነው: ነገር ግን ጽሁፍ ከሆነ: ይዞታው የሚወከለው በ ምልክት በ (@) ነው
የ ዴሲማል ቦታ እና አስፈላጊ ዲጂት
ይጠቀሙ (0): የ ቁጥር ምልክት (#) ወይንም የ ጥያቄ ምልክት (?) እንደ ቦታ ያዢዎች በ እርስዎ የ ቁጥር አቀራረብ ኮድ ውስጥ ቁጥሮችን እንዲወክል የ (#) ብቻ የሚያሳየው አስፈላጊ ዲጂት ነው: ነገር ግን የ (0) ዜሮዎች ያሳያል ጥቂት ዲጂት ከሆነ በ ቁጥሩ ውስጥ በ ቁጥሩ አቀራረብ ውስጥ: የ (?) የሚሰራው እንደ የ (#) ነው: ነገር ግን የ ክፍተት ባህሪ ይጨምራል የ ዴሲማል ማሰለፊያ ለ መጠበቅ: የ ተደበቀ ምንም-አስፈላጊ ያልሆነ ዜሮ ካለ
የ ጥያቄ ምልክት ይጠቀሙ (?) ዜሮዎች (0) ወይንም የ ቁጥር ምልክት (#) ለ መወከል የ ቁጥር አሀዝ እንዲያካትት ለ አካፋዮች እና ለ ተካፋዮች ክፍልፋይ: ክፍልፋዮች በ ድግግሞሽ ልክ ያልሆኑ እርስዎ በ ገለጹት መሰረት የሚታዩት እንደ ተንሳፋፊ ነጥብ ቁጥሮች ነው
ቁጥሩ ተጨማሪ አሀዞች ከያዘ ከ ዴሲማል ምልክት በ ቀኝ በኩል ከ ቦታ ያዢዎቹ ከ በለጠ በ አቀራረብ ውስጥ: ቁጥሩ እንደ ሁኔታው ይጠጋጋል: ቁጥሩ ተጨማሪ አሀዞች ከያዘ ከ ዴሲማል ምልክት በ ግራ በኩል ከ ሶስት ቦታ ያዢዎቹ ከ በለጠ በ አቀራረብ ውስጥ: ጠቅላላ ቁጥሩ ይታያል: የሚቀጥለውን ዝርዝር ይጠቀሙ ለ መመሪያ ቦታ ያዢዎችን ለ መጠቀም እርስዎ በሚፈጥሩ ጊዜ የ ቁጥር አቀራረብ ኮድ:
ቦታ ያዢዎች |
መግለጫዎች |
# |
ተጨማሪ ዜሮዎች አያሳይም |
? |
የ ክፍተት ባህሪዎች ማሳያ ከ ተጨማሪ ዜሮዎች ይልቅ |
0 (ዜሮ) |
ተጨማሪ ዜሮዎች ማሳያ ቁጥሩ አነስተኛ ቦታ ካለው ከ ዜሮዎች አቀራረብ ውስጥ |
ለምሳሌ
የ ቁጥር አቀራረብ |
የ አቀራረብ ኮድ |
3456.78 እንደ 3456.8 |
####.# |
9.9 እንደ 9.900 |
#.000 |
13 እንደ 13.0 እና 1234.567 እንደ 1234.57 |
#.0# |
5.75 እንደ 5 3/4 እና 6.3 እንደ 6 3/10 |
# ???/??? |
.5 እንደ 0.5 |
0.## |
.5 እንደ 0.5 (ከ ሁለት ተጨማሪ ዜሮዎች ጋር በ መጨረሻው ላይ) |
0.??? |
ሺዎች መለያያ
እንደ እርስዎ ቋንቋ ማሰናጃዎች አይነት ይለያያል: እርስዎ ኮማ መጠቀም ይችላሉ: ነጥብ ወይንም ባዶ ቦታ ሺዎችን ለ መለያያ: እርስዎ እንዲሁም መጠቀም ይችላሉ መቀነስ የ ቁጥር መጠን የሚታየውን ያለ ቀሪ አካፋይ ለ 1000.ለ እያንዳንዱ መለያያ: ከ ታች በኩል ያለው ምሳሌ የሚጠቀመው ኮማ ነው ሺዎችን ለ መለያያ:
የ ቁጥር አቀራረብ |
የ አቀራረብ ኮድ |
15000 እንደ 15,000 |
#,### |
16000 እንደ 16 |
#, |
ጽሁፍ ያካትታል በ ቁጥር አቀራረብ ኮዶች ውስጥ
ጽሁፍ እና ቁጥሮች
ጽሁፍ ለ ማካተት በ ቁጥር አቀራረብ ውስጥ ቁጥሩን በያዘው ክፍል ውስጥ የ ተፈጸመውን: ሁለት የ ትምህርተ ጥቅስ ምልክት (") ከ ጽሁፉ ፊት እና ኋላ ያስገቡ: ወይንም ወደ ኋላ ስላሽ (\) ከ ነጠላ ባህሪ በፊት: ለምሳሌ: ያስገቡ #.# "ሚትሮች" ለማሳየት "3.5 ሚትሮች" ወይንም #.# \ሚ ለማሳየት "3.5 ሚ". እርስዎ ክፍተት የሚጠቀሙ ከሆነ ሺዎች ለ መለያያ: እርስዎ ክፍተት ማስገባት አለብዎት በ ጥቅሶች መካከል ከ ላይ እንዳለው ምሳሌ: #.#" ሚትሮች" ወይንም #.#\ \ሚ ትክክለኛ ውጤት ለማግኘት
ጽሁፍ እና ጽሁፍ
ጽሁፍ ለማካተት በ ቁጥር አቀራረብ ውስጥ ወደ ክፍል ውስጥ የሚፈጸም ቁጥሮች የያዘ: በ ድርብ የ ትምህርተ ጥቅስ ምልክት ውስጥ ያድርጉ (" "), እና ከዛ ይጨምሩ ይህን ምልክት (@). ለምሳሌ: ያስገቡ "ጠቅላላ ለ "@ ለማሳየት "ጠቅላላ ለ ታሕሳስ".
ክፍተት
ባህሪዎችን ለ መጠቀም ለ መግለጽ የ ክፍተት ስፋት በ ቁጥር አቀራረብ ውስጥ: ይጻፉ ከ ስሩ ማስመሪያ ( _ ) አስከትለው ባህሪ: የ ክፍተቱ ስፋት ይለያያል እንደ ስፋቱ ባህሪዎች እርስዎ እንደመረጡት: ለምሳሌ: _M ሰፊ ክፍተት ይፈጥራል ከ _i ይልቅ
ነፃ ቦታ ለ መሙላት በ ተሰጠው ባህሪ: ይጠቀሙ ኮከብ (*) አስከትለው ባህሪውን ለምሳሌ:
*\0
ማሳያ የ ኢንቲጀር ዋጋ (0) ማስገባት ይችላሉ ከ ፊት በርካታ ወደ ኋላ ስላሽ ባህሪዎች (\) ለ መሙላት የ አምድ ስፋት: መቁጠሪያ ለ መወከል: እርስዎ መተው ይችላሉ የ ገንዘብ ምልክት ማሰለፊያ በ ተመሳሳይ አቀራረብ ወደ:
$_-* 0.--;$-* 0.--;$_-* -
ቀለም
ለ ቁጥር አቀራረብ ኮድ ክፍል ቀለም ለማሰናዳት: ያስገቡ የሚቀጥለውን የ ቀለም ስም በ ስኴር ቅንፎች [ ] ውስጥ:
CYAN |
GREEN |
BLACK |
BLUE |
MAGENTA |
RED |
WHITE |
YELLOW |
ሁኔታው
እንደ ሁኔታው ቅንፎች
እርስዎ የ ቁጥር አቀራረብ መግለጽ ይችላሉ: እና የሚፈጸመው እርስዎ የ ወሰኑት ሁኔታ ሲሟላ ነው: ሁኔታዎች መከበብ አለባቸው በ ስኴር ቅንፎች [ ] ውስጥ:
እርስዎ መጠቀም ይችላሉ ማንኛውንም ጥምረት ለ ቁጥሮች እና ለ <, <=, >, >=, = እና <> አንቀሳቃሾች
ለምሳሌ: እርስዎ መፈጸም ከ ፈለጉ የ ተለያዩ ቀለሞች ለ ተለያየ የ አየር ንብረት ዳታ: ያስገቡ:
[BLUE][<0]#.0 "°C";[RED][>30]#.0 "°C";[BLACK]#.0 "°C"
ሁሉም የ አየር ንብረት ከ ዜሮ በታች ሰማያዊ ነው: የ አየር ንብረት በ 0 እና 30 °ሴ መካከል ጥቁር ነው: እና የ አየር ንብረት ከ 30 °ሴ በላይ ቀይ ነው
አዎንታዊ እና አሉታዊ ቁጥሮች
የ ቁጥር አቀራረብ ለ መግለጽ የ ተለያየ ጽሁፍ የሚጨምር ወደ ቁጥር ውስጥ እንደ ቁጥሩ ሁኔታ አይነት አዎንታዊ: አሉታዊ: ወይንም እኩል ከ ዜሮ ጋር: የሚቀጥለውን አቀራረብ ይጠቀሙ:
"መደመሪያ" 0;"መቀነሻ" 0;"ባዶ" 0
ፐርሰንት: ሳይንሳዊ ምልክት እና ክፍልፋዮች ማቅረቢያ
ፐርሰንት
ቁጥሮች በ ፐርሰንት ለማሳየት: የ ፐርሰንት ምልክት ይጨምሩ (%) በ ቁጥር አቀራረብ ውስጥ
ሳይንሳዊ ምልክት
ሳይንሳዊ ምልክቶች እርስዎን የሚያስችለው በጣም ትልቅ ቁጥሮችን ወይንም በጣም ትንሽ ቁጥሮችን ክፍልፋዮችን በትንሽ ቦታ መጻፍ ነው: ለምሳሌ: በ ሳይንሳዊ ምልክቶች: 650000 የሚጻፈው እንደ 6.5 x 105 እና 0.000065 እንደ 6.5 x 10-5 በ LibreOffice እነዚህ ቁጥሮች የሚጻፉት እንደ 6.5E+5 እና 6.5E-5, በ ትክክል: ለ መፍጠር የ ቁጥር አቀራረብ የሚያሳይ ቁጥሮች ሳይንሳዊ ምልክቶችን ሲጠቀሙ: ያስገቡ የ # ወይንም 0, እና ከዛ ከ እነዚህ አንዱን ኮድ ያስገቡ E-, E+, e- ወይንም e+. ምልክት ከሌለ ከ E ወይንም ከ e, በኋላ አይታይም ለ አዎንታዊ ዋጋ ለ ኤክስፖነንት: የ ሳይንሳዊ ምልክቶች ለማግኘት: ያስገቡ 3 አሀዞች (0 ወይንም #) በ ኢንቲጀር ክፍል: ###.##E+00 ለምሳሌ
ክፍልፋይ ማቅረቢያ
ዋጋ ለ መወከል እንደ ክፍልፋይ: አቀራረቡ ሁለት ወይንም ሶስት አካል መያዝ አለበት: ኢንቲጀር በ ምርጫ: አካፋይ እና ተካፋይ: ኢንቲጀር እና አካፋይ ይለያያሉ በ በ ባዶ ወይንም ማንኛውም የ ተጠቀሰ ጽሁፍ: አካፋይ እና ተካፋይ ይለያያሉ በ ስላሽ ባህሪ: እያንዳንዱ አካል ይይዛል መቀላቀያ ለ #, ? እና 0 እንደ ቦታ ያዢዎች
ተካፋይ የሚያሰላው የ ክፍልፋዩን በጣም የ ተጠጋ ዋጋ ለማግኘት ነው: በ ቁጥር ቦታ ያዢዎች አንፃር: ለምሳሌ: ፓይ የሚወከለው እንደ የ 3 16/113 አቀራረብ ነው:
# ?/???
የ ተካፋይ ዋጋ ማስገደድ ይቻላል ለ ዋጋው ቦታ ያዢዎችን ለሚቀይረው: ለምሳሌ: ለማግኘት የ ፓይ ዋጋ እንደ ያለ ቀሪ አካፋይ ለ 1/16ኛ (ይህም ማለት: 50/16), አቀራረብ ይጠቀሙ:
?/16
የ ቁጥር አቀራረብ ኮዶች ለ ገንዘብ አቀራረብ
ነባር የ ገንዘብ አቀራረብ ለ ክፍሎች በ እርስዎ ሰጠረዥነድ ውስጥ የሚወሰነው እንደ ተሰናዳው ቋንቋ ነው በ እርስዎ የ መስሪያ ስርአት: እርስዎ ከ ፈለጉ: የ ገንዘብ ምልክት ማስተካከል ይችላሉ በ ክፍሉ ውስጥ: ለምሳሌ: ያስገቡ #,##0.00 € ለ ማሳየት 4.50 € (ኢዩሮ).
እርስዎ መግለጽ ይችላሉ የ ቋንቋ ማሰናጃ ለ ገንዘብ በማስገባት የ ቋንቋ ኮድ ለ አገሩ ከ ምልክቱ በኋላ: ለምሳሌ: [$€-407] ይወክላል ኢዩሮ ጀርመን: የ ቋንቋ ኮድ: ለ መመልከት ለ አገር ይምረጡ አገር በ ቋንቋ ዝርዝር ውስጥ በ ቁጥሮች tab ውስጥ በ ክፍሎች አቀራረብ ንግግር ውስጥ
የ ቀን እና ሰአት አቀራረብ
የ ቀን አቀራረብ
ቀኖች: ወሮች: እና አመቶች: ለማሳየት የሚቀጥለውን የ ቁጥር አቀራረብ ኮዶች ይጠቀሙ
ሁሉም የ አቀራረብ ኮዶች ትርጉም ያለው ውጤት ለ ሁሉም ቋንቋ ላይሰጡ ይችላሉ
አቀራረብ |
የ ኮድ አቀራረብ |
ወር እንደ 3 |
M |
ወር እንደ 03. |
MM |
ወር እንደ መስከረም-ነሐሴ/ጳጉሜ |
MMM |
ወር እንደ መስከረም-ነሐሴ/ጳጉሜ |
MMMM |
የ መጀመሪያ ፊደል የ ወር ስም |
MMMMM |
ቀን እንደ 2 |
D |
ቀን እንደ 02 |
DD |
ቀን እንደ እሑድ-ቅዳሜ |
NN or DDD or AAA |
ቀን እንደ እሑድ እስከ ቅዳሜ |
NNN or DDDD or AAAA |
ቀን ተከትሎ ኮማ: እንደ "እሑድ" |
NNNN |
አመት እንደ 00-99 |
YY |
አመት እንደ 1900-2078 |
YYYY |
የ ቀን መቁጠሪያ ሳምንት |
WW |
በ ሩብ እንደ ሩ1 እስከ ሩ4 |
Q |
በየ ሩብ እንደ 1ኛ ሩብ እስከ 4ኛ ሩብ |
|
ዘመን: አኅጽሮተ ቃል በ ጃፓንኛ ጌንጉ የ ቀን መቁጠሪያ: ነጠላ ባህሪ (የሚቻሉ ዋጋዎች ናቸው: M, T, S, H) |
G |
ዘመን: አኅጽሮተ ቃል |
GG |
ዘመን: ሙሉ ስም |
GGG |
የ አመት ቁጥር በ ዘመን ውስጥ: አጭር አቀራረብ |
E |
የ አመት ቁጥር በ ዘመን ውስጥ: ረጅም አቀራረብ |
EE or R |
ዘመን: ሙሉ ስም እና አመት |
RR or GGGEE |
ከ ላይ የ ተዘረዘረው የ አቀራረብ ኮዶች በ እርስዎ የ ቋንቋ እትም ውስጥ ይሰራል በ LibreOffice. ነገር ግን: እርስዎ መቀየር ሲፈልጉ ወደ ሌላ ቋንቋ የ LibreOffice እርስዎ ማወቅ አለብዎት የ አቀራረብ ኮዶች በ ሌላ ቋንቋ ውስጥ የሚጠቀሙትን
ለምሳል: የ እርስዎ ሶፍትዌር የ ተሰናዳው ለ እንግሊዝኛ ቋንቋ ከሆነ: እና እርስዎ አቀራረቡን የ አመት ወደ አራት አሀዝ መቀየር ከ ፈለጉ: ያስገቡ YYYY እንደ አቀራረብ ኮድ: እርስዎ ሲቀይሩ ወደ ጀርመን ቋንቋ መጠቀም አለብዎት JJJJ በምትኩ: የሚቀጥለው ሰንጠረዥ ዝርዝር ልዩነቱን ያሳያል
ቋንቋ |
አመት |
ወር |
ቀን |
ሰአት |
የ ሳምንቱ ቀን |
ዘመን |
English - en እና ሁሉም ያል ተዘረዘሩ ቋንቋዎች |
Y |
M |
D |
H |
A |
G |
German - de |
J |
T |
||||
Netherlands - nl |
J |
U |
||||
French - fr |
A |
J |
O |
|||
Italian - it |
A |
G |
O |
X |
||
Portuguese - pt |
A |
O |
||||
Spanish - es |
A |
O |
||||
Danish - da |
T |
|||||
Norwegian - no, nb, nn |
T |
|||||
Swedish - sv |
T |
|||||
Finnish - fi |
V |
K |
P |
T |
ቀኖች ማስገቢያ
በ ክፍል ውስጥ ቀን ለ ማስገባት: ይጠቀሙ የ Gregorian ቀን መቁጠሪያ አቀራረብ: ለምሳሌ: በ English ቋንቋ: ይጠቀሙ 1/2/2002 ለ Jan 2, 2002.
ሁሉም የ ቀን አቀራረብ ነፃ ነው በ ቋንቋ ውስጥ እንደ ተሰናዳው: በ LibreOffice - ምርጫዎች መሳሪያዎች - ምርጫ - ቋንቋ ማሰናጃዎች - ቋንቋዎች ለምሳሌ: የ እርስዎ ቋንቋ ከ ተሰናዳ ለ 'Japanese', ከዛ የ Gengou ቀን መቁጠሪያ ይጠቀማል: ነባር የ ቀን አቀራረብ LibreOffice የ ቀን መቁጠሪያ ይጠቀማል:
የ ቀን መቁጠሪያ አቀራረብ ለ መወሰን ነፃ የሆነ ከ ቋንቋ: ማሻሻያ ይጨምሩ ከ ቀን አቀራረብ በፊት: ለምሳሌ: የ ቀን አቀራረብ ለማሳየት የ ጅዊሽ ቀን መቁጠሪያ አቀራረብ በ ምንም-የ ኢትዮጵያ ቋንቋ ባልሆነ ውስጥ: ያስገቡ: [~ጅዊሽ]ቀቀ/ወወ/አአአአ
የ ተወሰነው ቀን መቁጠሪያ ተልኳል ወደ MS-Excel በ መጠቀም extended LCID. Extended LCID መጠቀም ይችላሉ ለ ሀረግ አቀራረብ: ወደ ቀን መቁጠሪያ ማሻሻያ ይቀየራል የሚደገፍ ከሆነ: ይህን ይመልከቱ Extended LCID ክፍል ከ ታች በኩል
ማሻሻያ |
ቀን መቁጠሪያ |
[~buddhist] |
የ ታዪ ቡድሂስት የ ቀን መቁጠሪያ |
[~gengou] |
ጃፓኒስ ግኔጉ የ ቀን መቁጠሪያ |
[~gregorian] |
የ ግሪጎሪያን የ ቀን መቁጠሪያ |
[~ሀንጃ] ወይንም [~ሀንጃ_ዮኢል] |
የ ኮሪያን የ ቀን መቁጠሪያ |
[~hijri] |
አረብኛ የ እስልምና የ ቀን መቁጠሪያ |
[~jewish] |
የ ጅዊሽ የ ቀን መቁጠሪያ |
[~ROC] |
የ ሪፐብሊክ ቻይና የ ቀን መቁጠሪያ |
እርስዎ ከ ፈጸሙ ስሌት አንድ ወይንም ተጨማሪ ክፍሎች የያዘ የ ቀን አቀራረብ በ መጠቀም: ውጠቱ የሚቀርበው በሚቀጥሉት ካርታዎች አቀራረብ አይነት ነው:
መጀመሪያ አቀራረብ |
የ ውጤት አቀራረብ |
ቀን + ቀን |
ቁጥር (ቀኖች) |
ቀን + ቁጥር |
ቀን |
ቀን + ሰአት |
ቀን&ሰአት |
ቀን + ቀን&ሰአት |
ቁጥር |
ሰአት + ሰአት |
ሰአት |
ሰአት + ቁጥር |
ሰአት |
ሰአት + ቀን&ሰአት |
ቀን&ሰአት |
ቀን&ሰአት + ቀን&ሰአት |
ሰአት |
ቀን&ሰአት + ቁጥር |
ቀን&ሰአት |
ቁጥር + ቁጥር |
ቁጥር |
የ ቀን & ሰአት አቀራረብ የሚያሳየው ቀን እና ሰአት በ ክፍል ውስጥ የገባውን በዚህ አቀራረብ ነው
በ ነባር በ LibreOffice ቀን ከ ዋጋ ጋር "0" ተመሳሳይ ከ ታሕሳስ 30, 1899.
ሰአት አቀራረብ
ሰአቶች: ደቂቃዎች እና ሰከንዶች: ለማሳየት የሚቀጥለውን የ ቁጥር አቀራረብ ኮዶች ይጠቀሙ
አቀራረብ |
የ ኮድ አቀራረብ |
ሰአቶች እንደ 0-23 |
H |
ሰአቶች እንደ 00-23 |
HH |
ሰአቶች እንደ 00 እስከ 23 በላይ |
[HH] |
ደቂቃዎች እንደ 0-59 |
M |
ደቂቃዎች እንደ 00-59 |
MM |
ደቂቃዎች እንደ 00 እስከ 59 በላይ |
[MM] |
ሰከንዶች እንደ 0-59 |
S |
ሰከንዶች እንደ 00-59 |
SS |
ሰከንዶች እንደ 00 እስከ 59 በላይ |
[SS] |
ሰከንዶችን እንደ ክፍልፋይ ለማሳየት: ይጨምሩ የ ዴሲማል ምልክት በ እርስዎ ቁጥር አቀራረብ ኮድ ውስጥ: ለምሳሌ: ያስገቡ ሰሰ:ደደ:ሰሰ.00 ሰአት ለማሳየት እንደ "01:02:03.45".
የ ደቂቃ ጊዜ አቀራረብ ደ እና ወወ በ ጥምረት መጠቀም አለብዎት በ ሰአት ወይንም ሰከንድ ጊዜ አቀራረብ ውስጥ: እንዳይምታታ ከ ወር: ቀን: አቀራረብ ጋር
ሰአት ከ ገባ በዚህ ፎርም 02:03.45 ወይንም 01:02:03.45 ወይንም 25:01:02, የሚቀጥለው አቀራረብ ይፈጸማል ሌላ የ ሰአት አቀራረብ ካልተገለጸ: ደደ:ሰሰ.00 ወይንም [ሰሰ]:ደደ:ሰሰ.00 ወይንም [ሰሰ]:ደደ:ሰሰ
ቁጥሮች ማሳያ ሌሎች ባህሪዎች በ መጠቀም
የ ተፈጥሮ ቁጥር ማሻሻያዎች
ቁጥሮች ለማሳየት በ መጠቀም የ ቁጥር ባህሪዎች: ይጠቀሙ የ [ተፈጥሮ ቁጥር1]: [ተፈጥሮ ቁጥር2]: ... [ተፈጥሮ ቁጥር11] ማሻሻያ በ መጀመሪያው የ ቁጥር አቀራረብ ኮዶች ውስጥ
To spell out numbers in various number, currency and date formats, use a [NatNum12] modifier with the chosen arguments at the beginning of a number format code. See NatNum12 section below.
የ [ተፈጥሮ ቁጥር1] ማሻሻያ ሁልጊዜ የሚጠቀመው አንድ በ አንድ ባህሪ ካርታ ነው: ቁጥር ለ መቀየር ወደ ሀረግ የሚመሳሰል ከ ተፈጥሮ ቁጥር አቀራረብ ኮድ ጋር ለ ተመሳሳዩ ቋንቋ: ለላው ማሻሻያ የሚፈጥረው የ ተለየ ውጤት ነው: ከ ተጠቀሙበት በ ሌላ ቋንቋ ውስጥ: ቋንቋ እና አካባቢ የ አቀራረብ ኮዱ የ ተገለጸለት ወይንም ማሻሻያ እንደ [$-yyy] የ ቁጥር ማሻሻያ የሚከተል: ለዚህ ሁኔታ: yyy is the hexadecimal MS-LCID እንዲሁም መጠቀም ይቻላል ለ ገንዘብ አቀራረብ ኮዶች: ለምሳሌ: ለማሳየት ቁጥር በ መጠቀም Japanese short Kanji ባህሪዎች በ English US locale, ይህን የ ቁጥር አቀራረብ ኮድ ይጠቀሙ:
[NatNum1][$-411]0
በሚቀጥለው ዝርዝር ውስጥ የ Microsoft Excel [DBNumX] ማሻሻያ ተስማሚ የሆነው ለ LibreOffice [የ ተፈጥሮ ቁጥር] ማሻሻያ ይታያል: እርስዎ ከ ፈለጉ መጠቀም ይችላሉ የ [DBNumX] ማሻሻያ በምትኩ ከ [የ ተፈጥሮ ቁጥር] ማሻሻያ ለ እርስዎ ቋንቋ: በሚቻል ጊዜ LibreOffice የ ውስጥ ካርታዎች [DBNumX] ማሻሻያ ወደ [የ ተፈጥሮ ቁጥር] ማሻሻያዎች
ቀኖች ማሳያ በ መጠቀም የ [የ ተፈጥሮ ቁጥር] ማሻሻያዎች የ ተለየ ውጤት ይኖራቸዋል ሌሎች አይነት ከ ማሳየት ይልቅ: እነዚህ ውጤቶች ይታያሉ በ 'ቀን መቁጠሪያ ': ለምሳሌ: 'ቀን መቁጠሪያ: 1/4/4' የሚያሳየው አመት በ መጠቀም [የ ተፈጥሮ ቁጥር1] ማሻሻያ: ቀን እና ወር የሚታዩት በ መጠቀም [የ ተፈጥሮ ቁጥር4] ማሻሻያ ከሆነ 'ቀን መቁጠሪያ' አልተገለጸም: የ ቀን አቀራረብ ለ ተወሰነ ማሻሻያ የ ተደገፈ አይደለም
[NatNum0]
ለ መቀየር ይሞክሩ ማንኛውንም የ ቁጥር ሀረግ ወደ አስኪ አረብኛ አሀዝ: ቀደም ብሎ አስኪ: ከ ነበረ እንደ ነበር ይቆያል አስኪ
[NatNum1]
ጽሁፍ ወደ ሌላ ቋንቋ መቀየሪያ |
ዋናው የ ቁጥር ባህሪዎች |
DBNumX |
የ ቀን አቀራረብ |
ቻይንኛ |
የ ቻይንኛ የ ታችኛው ጉዳይ ባህሪዎች |
CAL: 1/7/7 [DBNum1] |
|
ጃፓንኛ |
አጭር የ ካንጂ ባህሪዎች |
[DBNum1] |
CAL: 1/4/4 [DBNum1] |
ኮሪያኛ |
የ ኮሪያን የ ታችኛው ጉዳይ ባህሪዎች |
[DBNum1] |
CAL: 1/7/7 [DBNum1] |
ሂብሩ |
የ ሂብሩ ባህሪዎች |
||
አረብኛ |
የ አረብኛ-ኢንዲክ ባህሪዎች |
||
ታይኛ |
የ ታዪ ባህሪዎች |
||
ሒንዲኛ |
የ ኢንዲክ-ዴቫንጋሪ ባህሪዎች |
||
ኦዲያ |
ኦዲያ (ኦሪያ) ባህሪዎች |
||
ማራቲ |
የ ኢንዲክ-ዴቫንጋሪ ባህሪዎች |
||
ቤንጋሊ |
የ ቤንጋሊ ባህሪዎች |
||
ፑንጃቢ |
ፑንጃቢ (ጉሩሙኪ) ባህሪዎች |
||
ጉጃራቲ |
የ ጉጃራቲ ባህሪዎች |
||
ታሚል |
የ ታሚል ባህሪዎች |
||
ቴሉጉ |
የ ቴሉጉ ባህሪዎች |
||
ካንናዳ |
የ ካንናዳ ባህሪዎች |
||
ማላያላም |
የ ማላያላም ባህሪዎች |
||
ላኦ |
የ ላኦ ባህሪዎች |
||
ቲቤትኛ |
የ ቲቤትኛ ባህሪዎች |
||
ቡርሜሴ |
የ ቡርሜሴ (ማይናማር) ባህሪዎች |
||
ከሜር |
ከሜር (ካምቦዲያን) ባህሪዎች |
||
ሞንጎሊያን |
የ ሞንጎሊያን ባህሪዎች |
||
ኔፓሊ |
ኢንዲክ-ዴቫንጋሪ ባህሪዎች |
||
ድዞንግካ |
ቲቤታን ባህሪዎች |
||
ፋርሲ |
የ ምስራቅ አረብኛ-ኢንዲክ ባህሪዎች |
||
ቸርች ስላቪክ |
ሲሪሊክ ባህሪዎች |
[NatNum2]
ጽሁፍ ወደ ሌላ ቋንቋ መቀየሪያ |
ዋናው የ ቁጥር ባህሪዎች |
DBNumX |
የ ቀን አቀራረብ |
ቻይንኛ |
የ ቻይንኛ የ ላይኛው ጉዳይ ባህሪዎች |
CAL 2/8/8 [DBNum2] |
|
ጃፓንኛ |
ባህላዊ የ ካንጂ ባህሪዎች |
CAL 2/5/5 [DBNum2] |
|
ኮሪያንኛ |
የ ኮሪያን የ ላይኛው ጉዳይ ባህሪዎች |
[DBNum2] |
CAL 2/8/8 [DBNum2] |
ሂብሩ |
የ ሂብሩ ቁጥር መስጫ |
[NatNum3]
ጽሁፍ ወደ ሌላ ቋንቋ መቀየሪያ |
ዋናው የ ቁጥር ባህሪዎች |
DBNumX |
የ ቀን አቀራረብ |
ቻይንኛ |
ሙሉ ስፋት የ አረብኛ አሀዝ |
CAL: 3/3/3 [DBNum3] |
|
ጃፓንኛ |
ሙሉ ስፋት የ አረብኛ አሀዝ |
CAL: 3/3/3 [DBNum3] |
|
ኮሪያንኛ |
ሙሉ ስፋት የ አረብኛ አሀዝ |
[DBNum3] |
CAL: 3/3/3 [DBNum3] |
[NatNum4]
ጽሁፍ ወደ ሌላ ቋንቋ መቀየሪያ |
ዋናው የ ቁጥር ባህሪዎች |
DBNumX |
የ ቀን አቀራረብ |
ቻይንኛ |
ዝቅተኛ ጉዳይ ጽሁፍ |
[DBNum1] |
|
ጃፓንኛ |
ዘመናዊ ረጅም የ ካንጂ ጽሁፍ |
[DBNum2] |
|
ኮሪያንኛ |
መደበኛ ዝቅተኛ ጉዳይ ጽሁፍ |
[የ ተፈጥሮ ቁጥር 5]
ጽሁፍ ወደ ሌላ ቋንቋ መቀየሪያ |
ዋናው የ ቁጥር ባህሪዎች |
DBNumX |
የ ቀን አቀራረብ |
ቻይንኛ |
የ ቻይንኛ የ ላይኛው ጉዳይ ጽሁፍ |
[DBNum2] |
|
ጃፓንኛ |
ባህላዊ ረጅም ካንጂ ጽሁፍ |
[DBNum3] |
|
ኮሪያንኛ |
መደበኛ የላይኛው ጉዳይ ጽሁፍ |
[NatNum6]
ጽሁፍ ወደ ሌላ ቋንቋ መቀየሪያ |
ዋናው የ ቁጥር ባህሪዎች |
DBNumX |
የ ቀን አቀራረብ |
ቻይንኛ |
ሙሉ ስፋት ጽሁፍ |
[DBNum3] |
|
ጃፓንኛ |
ሙሉ ስፋት ጽሁፍ |
||
ኮሪያኛ |
ሙሉ ስፋት የ ጽሁፍ |
[NatNum7]
ጽሁፍ ወደ ሌላ ቋንቋ መቀየሪያ |
ዋናው የ ቁጥር ባህሪዎች |
DBNumX |
የ ቀን አቀራረብ |
ቻይንኛ |
አጭር ዝቅተኛ ጉዳይ ጽሁፍ |
||
ጃፓንኛ |
ዘመናዊ አጭር የ ካንጂ ጽሁፍ |
||
ኮሪያኛ |
ያልተዛመደ የ ዝቅተኛ ጉዳይ ጽሁፍ |
[NatNum8]
ጽሁፍ ወደ ሌላ ቋንቋ መቀየሪያ |
ዋናው የ ቁጥር ባህሪዎች |
DBNumX |
የ ቀን አቀራረብ |
ቻይንኛ |
አጭር የላይኛው ጉዳይ ጽሁፍ |
||
ጃፓንኛ |
ባህላዊ አጭር የ ካንጂ ጽሁፍ |
[DBNum4] |
|
ኮሪያኛ |
ያልተዛመደ የ ላይኛው ጉዳይ ጽሁፍ |
[NatNum9]
ጽሁፍ ወደ ሌላ ቋንቋ መቀየሪያ |
ዋናው የ ቁጥር ባህሪዎች |
DBNumX |
የ ቀን አቀራረብ |
ኮሪያንኛ |
የ ሀንጉል ባህሪዎች |
[NatNum10]
ጽሁፍ ወደ ሌላ ቋንቋ መቀየሪያ |
ዋናው የ ቁጥር ባህሪዎች |
DBNumX |
የ ቀን አቀራረብ |
ኮሪያኛ |
የ ተዛመደ የ ሀንጉል ጽሁፍ |
[DBNum4] |
CAL 9/11/11 [DBNum4] |
[NatNum11]
ጽሁፍ ወደ ሌላ ቋንቋ መቀየሪያ |
ዋናው የ ቁጥር ባህሪዎች |
DBNumX |
የ ቀን አቀራረብ |
ኮሪያኛ |
ያልተዛመደ የ ሀንጉል ጽሁፍ |
የ ተስፋፋ LCID
ተስማሚ ከሆነ: የ ቋንቋው ቁጥር እና ቀን መቁጠሪያ ይላካሉ ወደ MS-Excel የ ተስፋፋ LCID. በ መጠቀም: የ ተስፋፋ LCID እንዲሁም መጠቀም ይችላሉ ለ ሀረግ አቀራረብ ከ ተፈጥሮ ቁጥር መቀየሪያ ይልቅ
የ ተስፋፋ LCID የሚይዘው 8 ሄክሳ ዴሲማል ዲጂት ነው: [$-NNCCLLLL] ከ 2 መጀመሪያ ዲጂት ጋር NN ለ ቋንቋው ቁጥር: CC ለ ቀን መቁጠሪያ እና LLLL ለ LCID ኮድ: ለምሳሌ: [$-0D0741E] ይቀየራል ወደ [የ ተፈጥሮ ቁጥር1][$-41E][~ቡዲሂስት]:: የ ታዪ ቁጥር (0D) ከ ቡዲሂስት ቀን መቁጠሪያ ጋር (07) በ ታዪ ቋንቋ ውስጥ (041E).
የ ቋንቋው ቁጥር
የ መጀመሪያው ሁለት ዲጂት NN የሚወክለው የ ቋንቋውን ቁጥር ነው:
NN |
ቁጥር |
አቀራረብ |
ተስማሚ LCID |
01 |
አረቢኛ |
1234567890 |
ሁሉንም |
02 |
የ ምስራቅ አረብኛ |
١٢٣٤٥٦٧٨٩٠ |
401 1401, 3c01, 0c01, 801, 2c01, 3401, 3001, 1001, 1801, 2001, 4001, 2801, 1c01, 3801, 2401 |
03 |
ፐርሺያን |
۱۲۳۴۵۶۷۸۹۰ |
429 |
04 |
ዴቫናጋሪ |
१२३४५६७८९० |
439 44E, 461, 861 |
05 |
ቤንጋሊ |
১২৩৪৫৬৭৮৯০ |
445 845 |
06 |
ፑንጃቢ |
੧੨੩੪੫੬੭੮੯੦ |
446 |
07 |
ጉጃራቲ |
૧૨૩૪૫૬૭૮૯૦ |
447 |
08 |
ኦሪያ |
୧୨୩୪୫୬୭୮୯୦ |
448 |
09 |
ታሚል |
௧௨௩௪௫௬௭௮௯0 |
449 849 |
0A |
ተሉጉ |
౧౨౩౪౫౬౭౮౯౦ |
44A |
0B |
ካንናዳ |
೧೨೩೪೫೬೭೮೯೦ |
44B |
0C |
ማላያላም |
൧൨൩൪൫൬൭൮൯൦ |
44C |
0D |
ታይ |
๑๒๓๔๕๖๗๘๙๐ |
41E |
0E |
ላኦ |
໑໒໓໔໕໖໗໘໙໐ |
454 |
0F |
ቲቤታን |
༡༢༣༤༥༦༧༨༩༠ |
851 |
10 |
በርሚስ |
၁၂၃၄၅၆၇၈၉၀ |
455 |
11 |
አማርኛ |
፩፪፫፬፭፮፯፰፱0 |
473 873 |
12 |
ከሜር |
១២៣៤៥៦៧៨៩០ |
453 |
13 |
ሞንጎሊያን |
᠑᠒᠓᠔᠕᠖᠗᠘᠙᠐ |
C50 850 |
1B |
ጃፓኒስ |
一二三四五六七八九〇 |
411 |
1C |
(ገንዘብ) |
壱弐参四伍六七八九〇 |
|
1D |
(ሙሉ ስፋት አረብኛ) |
1234567890 |
|
1E |
ቀላል - ቻይንኛ |
一二三四五六七八九○ |
804 1004, 7804 |
1F |
(ገንዘብ) |
壹贰叁肆伍陆柒捌玖零 |
|
20 |
(ሙሉ ስፋት አረብኛ) |
1234567890 |
|
21 |
ባሕላዊ - ቻይንኛ |
一二三四五六七八九○ |
C04 1404 |
22 |
(ገንዘብ) |
壹貳參肆伍陸柒捌玖零 |
|
23 |
(ሙሉ ስፋት አረብኛ) |
1234567890 |
|
24 |
ኮሪያን |
一二三四五六七八九0 |
812 |
25 |
(ገንዘብ) |
壹貳參四伍六七八九零 |
|
26 |
(ሙሉ ስፋት አረብኛ) |
1234567890 |
|
27 |
ኮሪያን - ሀንጉል |
일이삼사오육칠팔구영 |
ቀን መቁጠሪያ
የሚቀጥለው ሁለት ዲጂት CC ለ ቀን መቁጠሪያ ኮድ ነው: እያንዳንዱ ቀን መቁጠሪያ ዋጋ የሚኖረው ለ አንዳንድ LCID. ነው
CC |
ቀን መቁጠሪያ |
ለምሳሌ (አአአአ-ወወ-ቀቀ) |
የ ተደገፈ LCID |
00 |
ግሪጎሪያን |
2016-08-31 |
ሁሉንም |
03 |
ጌንጉ |
28-08-31 |
411 (ጃፓኒስ) |
05 |
ያልታወቀ |
4349-08-31 |
ያልተደገፈ |
06 ወይንም 17 |
ሂጂሪ |
1437-11-28 |
401 (አረብኛ - ሳውዲ አረቢያ), 1401 (አረብኛ - አልጄሪያ), 3c01 (አረብኛ - ባህሬይን), 0c01 (አረብኛ - ኢጂፕት), 801 (አረብኛ - ኢራቅ), 2c01 (አረብኛ - ጆርዳን), 3401 (አረብኛ - ክዌት), 3001 (አረብኛ - ሊባነን), 1001 (አረብኛ - ሊቢያ), 1801 (አረብኛ - ሞሮኮ), 2001 (አረብኛ - ኦማን), 4001 (አረብኛ - ካታር), 2801 (አረብኛ - ሲሪያ), 1c01 (አረብኛ - ቱኒሺያ), 3801 (አረብኛ - U.A.E.), 2401 (አረብኛ - የመን) እና 429 (ፋርሲ) |
07 |
ቡድሂስት |
2559-08-31 |
454 (ላኦ), 41E (ታኢ) |
08 |
ጂዊሽ |
5776-05-27 |
40D (ሂብሩ) |
10 |
ሕንድ |
1938-06-09 |
ያልተደገፈ |
0E, 0F, 11, 12 ወይንም 13 |
ያልታወቀ |
2016-07-29 |
ያልተደገፈ |
ያልተደገፈ |
ሀንጃ |
412 (ኮሪያን) |
|
ያልተደገፈ |
ROC ክብ |
0105-08-31 |
404 (ቻይና - ታይዋን) |
የ ተፈጥሮ ቁጥር 12 ማሻሻያ
To spell out numbers in various number, currency and date formats, use a [NatNum12] modifier with the chosen arguments at the beginning of a number format code.
መደበኛ የ ተፈጥሮ ቁጥር አቀራረብ ምሳሌዎች
የ ኮዶች አቀራረብ |
መግለጫዎች |
[የ ተፈጥሮ ቁጥር 12] |
Spell out as cardinal number: 1 → one |
[NatNum12 ordinal] |
Spell out as ordinal number: 1 → first |
[NatNum12 ordinal-number] |
Spell out as ordinal indicator: 1 → 1st |
[ተ ተፈጥሮ ቁጥር 12 አቢይ] |
Spell out with capitalization, as cardinal number: 1 → One |
[NatNum12 upper ordinal] |
Spell out in upper case, as ordinal number: 1 → FIRST |
[የ ተፈጥሮ ቁጥር 12 አርእስት] |
Spell out in title case, as cardinal number: 101 → Hundred One |
[የ ተፈጥሮ ቁጥር 12 USD] |
Spell out as a money amount of a given currency specified by 3-letter ISO code: 1 → one U.S. dollar |
[NatNum12 D=ordinal-number]D" of "MMMM |
Spell out as a date in format "1st of May" |
[NatNum12 YYYY=title year,D=capitalize ordinal]D" of "MMMM, YYYY |
Spell out as a date in format "First of May, Nineteen Ninety-nine" |
Other possible arguments: "money" before 3-letter currency codes, for example [NatNum12 capitalize money USD]0.00 will format number "1.99" as "One and 99/100 U.S. Dollars".