የ ፊደል ተፅእኖ

መጠቀም የሚፈልጉትን የ ፊደል ውጤት ይወስኑ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ አቀራረብ - ባህሪ - የ ፊደል ተፅእኖ tab

ይምረጡ መመልከቻ - ዘዴዎች - መክፈቻ የ አገባብ ዝርዝር ማስገቢያ እና ይምረጡ ማሻሻያ/አዲስ - የ ፊደል ውጤቶች tab


ምርጫው በ አሁኑ ሰነድ ላይ ለውጡ ተፈጽሟል: መጠቆሚያው ላለበት ለ ጠቅላላ ቃሉ: ወይንም ወደ አዲሱ ጽሁፍ እርስዎ ለሚጽፉት

የ ፊደል ቀለም

ለ ተመረጠው ጽሁፍ ቀለም ማሰናጃ: እርስዎ ከ መረጡ ራሱ በራሱ የ ጽሁፍ ቀለም ማሰናጃ ወደ ጥቁር ነጣ ላሉ መደቦች እና ነጭ መደበቻው ጥቁር ለሆነ

የ ማስጠንቀቂያ ምልክት

የ ጽሁፍ ቀለም ይተዋል በ መመልከቻው ላይ ራሱ በራሱ የ ፊደል ቀለም ለ መመልከቻ ማሳያ ይጠቀሙ ሳጥን ውስጥ ምልክት ተደርጎ ከተመረጠ በ - LibreOffice - መድረሻ


ክፍተት

ይምረጡ የ ክፍተት ውጤት ለ መፈጸም ለ ተመረጠው ጽሁፍ: የ ማስጌጫ ክፍተት ባህሪዎችን ከ ገጹ በላይ ያሉ ያስመስላቸዋል: የ ተቀረጸ ክፍተት ባህሪዎችን በ ገጹ ውስጥ የ ተጫኑት ያስመስላቸዋል

እቅድ

የተመረጡትን ባህሪዎች ማሳያ: ይህ ተጽእኖ በ ሁሉም ፊደሎች ላይ አይሰራም

ጥላ

ለተመረጡት ባህሪዎች ከ ታች እና በ ቀኝ በኩል ጥላ መፍጠሪያ

የተደራረበ

እርስዎ መጠቀም የሚፈልጉትን ከ ላዩ ላይ ማስመሪያ ዘዴ አይነት ይምረጡ: ከ ላዩ ላይ ማስመሪያ ዘዴ ለመፈጸም ለ ቃላት ብቻ: ይምረጡ የ እያንዳንዱን ቃላቶች ከ ሳጥን ውስጥ

ከ ላይ ማስመሪያ ቀለም

ከ ላይ ማስመሪያ ቀለም ይምረጡ

በላዩ ላይ መሰረዣ

ለተመረጠው ጽሁፍ በላዩ ላይ መሰረዣ ዘዴ ይምረጡ

የ ማስታወሻ ምልክት

የ እርስዎን ሰነድ ካስቀመጡ በ MS Word format, ሁሉም በላዩ ያሰመሩበት ዘዴዎች በሙሉ ወደ ነጠላ መስመር ዘዴ ይቀየራሉ


ከ ስሩ ማስመሪያ

እርስዎ መጠቀም የሚፈልጉትን ከ ስሩ ማስመሪያ ዘዴ አይነት ይምረጡ: ከ ስሩ ማስመሪያ ዘዴ ለመፈጸም ለ ቃላት ብቻ: ይምረጡ የ እያንዳንዱን ቃላቶች ከ ሳጥን ውስጥ

የ ማስታወሻ ምልክት

እርስዎ ከ ፈጸሙ ከ ስሩ ማስመሪያ ለ በ ትንንሹ ከፍ ብሎ መጻፊያ ጽሁፍ: ከ ስር ማስመሪያው በ ትንንሹ ከፍ ብሎ መጻፊያ ደረጃ ጋር አብሮ ከፍ ይላል: በ ትንንሹ ከፍ ብሎ መጻፊያ በ ቃል ውስጥ ከሆነ በ መደበኛ ጽሁፍ ውስጥ: ከ ስሩ ማስመሪያ ከፍ አይልም


ምልክት በ አቀራረብ መደርደሪያ ላይ:

ምልክት

ከ ስሩ ማስመሪያ

ከ ስሩ ማስመሪያ ቀለም

ከ ስሩ ማስመሪያ ቀለም ይምረጡ

እያንዳንዱን ቃላቶች

የተመረጠውን ውጤት በ ፊደሎች ላይ ብቻ መፈጸሚያ እና ባዶ ቦታዎችን መተው

የ እስያ ቋንቋ ድጋፍ

ይህ ትእዛዝ ዝግጁ የሚሆነው እርስዎ በሚያስችሉ ጊዜ ነው የ እስያ ቋንቋ ድጋፍ በ - ቋንቋ ማሰናጃ - ቋንቋዎች

የ ማጉሊያ ምልክት

ይምረጡ ባህሪ ለማሳየት ከ ላይ ወይንም ከ ታች የ ተመረጠውን ሰነድ ጠቅላላ እርዝመት

ቦታ

የ ማጋነኛ ምልክቶች የት እንደሚታዩ መወሰኛ

የ ቅድመ እይታ ሜዳ

አሁን የተመረጠውን በቅድመ እይታ ማሳያ