ባህሪዎችፊደል
ይምረጡ መፈጸም የሚፈልጉትን ፊደል እና አቀራረብ
ምርጫው በ አሁኑ ሰነድ ላይ ለውጡ ተፈጽሟል: መጠቆሚያው ላለበት ለ ጠቅላላ ቃሉ: ወይንም ወደ አዲሱ ጽሁፍ እርስዎ ለሚጽፉት
እንደ እርስዎ ቋንቋ ምርጫ ማሰናጃ: እርስዎ አቀራረቡን መቀየር ይችላሉ ለሚቀጥሉት አይነት ፊደሎች:
-
የ ምእራባውያን ጽሁፍ ፊደል - የ ላቲን ባህሪ ማሰናጃ
-
የ እስያን ጽሁፍ ፊደል - ቻይንኛ: ጃፓንኛ: ወይንም ኮርያንኛ ባህሪ ማሰናጃ
-
ውስብስብ የ ጽሁፍ እቅድ ፊደል - ከ ቀኝ-ወደ-ግራ የ ጽሁፍ አቅጣጫ
ለ ውስብስብ ጽሁፍ እቅድ ማስቻያ እና የ እስያ ባህሪዎች ማሰናጃ CTL ቋንቋዎች: ይምረጡ LibreOffice - ምርጫዎች መሳሪያዎች - ምርጫ - ቋንቋ ማሰናጃ - ቋንቋዎች እና ከዛ ይምረጡ የ ማስቻያ ሳጥን ውስጥ በ ተመሳሳይ ቦታ
ፊደል
መጠቀም የሚፈልጉትን የ ተገጠመውን ፊደል ስም ያስገቡ ወይንም ከ ዝርዝር ውስጥ ፊደል ይምረጡ
Typeface
ይምረጡ መፈጸም የሚፈልጉትን አቀራረብ
መጠን
ያስገቡ ወይንም ይምረጡ መቀየር የሚፈልጉትን የ ፊደል መጠን: ፊደል ለመመጠን የ ዴሲማል ዋጋ ማስገባት ይችላሉ
እርስዎ ዘዴ የሚፈጥሩ ከሆነ ሌሎች ዘዴዎች መሰረት ያደረገ: እርስዎ ዋጋውን በ ፐርሰንት ወይንም በ ነጥብ ዋጋ ማስገባት ይችላሉ (ለምሳሌ -2ነጥብ ወይንም +5ነጥብ).
ቋንቋ
ለ ተመረጠው ጽሁፍ የ ፊደል ማረሚያ የሚጠቀምበትን ቋንቋ ማሰናጃ: ወይንም እርስዎ ለሚጽፉት ጽሁፍ: ዝግጁ የ ቋንቋ ክፍሎች ምልክት ማድረጊያ ከ ፊት ለፊታቸው አላቸው
የ ቋንቋው ዝርዝር ሊታረም የሚችል የ መቀላቀያ ሳጥን ከያዘ: እርስዎ ማስገባት ይችላሉ ዋጋ ያለው BCP 47 language tag እርስዎ የሚፈልጉት ቋንቋ ሊታረም የሚችል ዝርዝር ውስጥ ከሌለ
ለ ቋንቋ tag ዝርዝር እባክዎን ይመልከቱ ለ ተጠቃሚዎች ክፍል በ langtag.net web site.
እርስዎ መቀየር ይችላሉ የ ቋንቋ ማሰናጃ ለ ክፍሎች (ይምረጡ አቀራረብ - ክፍሎች - ቁጥሮች )