ባህሪ

ለተመረጡት ባህሪዎች የ ፊደል አቀራረብ እና ፊደሎች መቀየሪያ.

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ አቀራረብ - ባህሪ

ጽሁፍ አቀራረብ መደርደሪያ ላይ (በ መጠቆሚያው እቃውን), ይጫኑ

ምልክት

ባህሪ


ፊደል

ይምረጡ መፈጸም የሚፈልጉትን ፊደል እና አቀራረብ

እንደነበር መመለሻ

Resets changes made to the current tab to those applicable when this dialog was opened.