LibreOffice 6.1 እርዳታ
በ ቀጥታ አቀራረብ እና በ ባህሪ ዘዴዎች አቀራረብን ከ ምርጫው ውስጥ ያስወግዳል
በቀጥታ አቀራረብ እርስዎ የሚፈጽሙት አቀራረብ ነው ዘዴዎችን ሳይጠቀሙ: እንደ ማድመቂያ አይነት በ መጫን የ ማድመቂያ ምልክት
ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...
ይምረጡ አቀራረብ - በ ቀጥታ አቀራረብ ማጽጃ
በ ቀጥታ አቀራረብ መፈጸሚያን ለማስቆም: እንደ ከስሩ ማስመር አይነት: እርስዎ አዲስ ጽሁፍ በሚጽፉ ጊዜ በ መስመሩ መጨረሻ ላይ: ይጫኑ Shift+Ctrl+X.