LibreOffice 6.1 እርዳታ
የ ንዑስ ዝርዝር የሚያቀርበው የ ተለያዩ ምንጮች እንደ ምስል: ድምፅ: ወይንም ቪዲዮ ማስገባት ይችላሉ
መክፈቻ የ አዳራሽ ማሳረፊያ በ ጎን መደርደሪያ በኩል: እርስዎ መምረጥ የሚችሉበት ምስሎች እና ድምፆች ናሙና ለማስገባት በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ
ወደ እርስዎ ሰነድ ውስጥ የ ታሰሱ ምስሎች ማስገቢያ
ወደ እርስዎ ሰነድ ውስጥ ቪዲዮ ወይንም ድምፅ ማስገቢያ