የ ዳታ ምንጮች

የ ተመዘገቡ የ ዳታቤዝ ዝርዝሮች በ LibreOffice እና የ ዳታቤዝ ይዞታዎችን ማስተዳደር ያስችሎታል

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

የ ጽሁፍ ሰነድ ወይንም ሰንጠረዥ ከተከፈተ:

ዝርዝር መመልከቻ - የ ዳታ ምንጮች

Shift+ + Shift + F4 ቁልፎች

ምልክት

የ ዳታ ምንጮች


ዳታቤዝ ባጠቃላይ

የ ማስታወሻ ምልክት

ዳታ ምንጮች ትእዛዝ ዝግጁ የሚሆነው የ ጽሁፍ ሰነድ ወይንም የ ሰንጠረዥ ሰነድ ሲከፍቱ ነው


እርስዎ ሜዳዎች ማስገባት ይችላሉ ከ ዳታቤዝ ውስጥ: ወደ እርስዎ ፋይል ወይንም ፎርሞች መፍጠር ይችላሉ ዳታቤዝ ጋር መድረስ የሚችሉ