ተንሳፋፊ ክፈፍ ማስገቢያ
ተንሳፋፊ ክፈፎች ወደ አሁኑ ሰነድ ውስጥ ማስገቢያ: ተንሳፋፊ ክፈፎች የሚጠቅሙት በ HTML ሰነዶች ውስጥ የ ሌሎች ፋይሎችን ይዞታ ለማሳየት ነው

እርስዎ መፍጠር ከ ፈለጉ የ HTML ገጾች ተንሳፋፊ ክፈፎች የሚጠቀሙ: ይምረጡ LibreOffice - ምርጫዎች መሳሪያዎች - ምርጫ - መጫኛ/ማስቀመጫ - HTML ተስማሚ እና ከዛ ይምረጡ የ "MS Internet Explorer" ምርጫ: ተንሳፋፊ ክፈፎች ይታያል በ <IFRAME> እና </IFRAME> tags.