ስእሎች በ ማስገባት ላይ

ምስል ማስገቢያ ወደ አሁኑ ሰነድ ውስጥ .

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ ማስገቢያ - ምስል

መደበኛ መደርደሪያ ላይ ይጫኑ

ምልክት

ምስል


ማስገቢያ: ማረሚያ: ማስቀመጫ: ቢትማፕስ

የ ክፈፍ ዘዴ

ለ ንድፍ የ ክፈፍ ዘዴ ይምረጡ

አገናኝ

የተመረጠውን የ ንድፍ ፋይል እንደ አገናኝ ማስገቢያ

ቅድመ እይታ

የ ተመረጠውን የ ንድፍ ፋይል በ ቅድመ እይታ ማሳያ

የ ቅድመ እይታ ሜዳ

አሁን የተመረጠውን በቅድመ እይታ ማሳያ