የ ተለዩ ባህሪዎች
ተጠቃሚው ባህሪዎችን ከ ተገጠሙ ፊደሎች ውስጥ ምልክቶች ማስገባት ያስችለዋል
እርስዎ ባህሪ በሚጫኑ ጊዜ በ የተለየ ባህሪ ንግግር ውስጥ: በ ቅድመ እይታ እና ተመሳሳይ የ ቁጥር ኮድ ለ ባህሪው ይታያል
ፊደል
ፊደል ይምረጡ የተዛመዱትን የ ተለዩ ባህሪዎች ለማሳየት
ንዑስ ስብስብ
ይምረጡ የ Unicode ምድብ ለ አሁኑ ፊደል የ ተለዩ ባህሪዎች ለ ተመረጠው Unicode ምድብ በ ባህሪ ሰንጠረዥ ውስጥ ይታያሉ
የ ባህሪ ሰንጠረዥ
ይጫኑ የተለየ ባህሪ(ዎች) ማስገባት የሚፈልጉትን እና ከዛ ይጫኑ እሺ
ባህሪዎች
የሚገቡትን የተለዩ ባህሪዎች ማሳያ: ይህን ሜዳ ያርሙ እርስዎ የ አሁኑን ምርጫዎች ባህሪ መቀየር ከፈለጉ