መጠየቂያ

ምስል ማሰሻ: እና ከዛ ውጤቱን ማስገቢያ ወደ ሰነድ ውስጥ: የ ማሰሻ ንግግር የሚቀርበው በ ማሰሻ አምራቹ ድርጅት ነው በበለጠ ለመረዳት ከ ማሰሻው ጋር የመጣውን ሰነድ ይመርምሩ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ ማስገቢያ - መገናኛ - ማሰሻ - የተጠየቀውን