ማሰሻ

ወደ እርስዎ ሰነድ ውስጥ የ ታሰሱ ምስሎች ማስገቢያ

የ ታሰሰ ምስል ለማስገባት የ ማሰሻው driver በቅድሚያ መገጠም አለበት

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ ማስገቢያ - ምስል - ማሰሻ


ምንጭ ይምረጡ

መጠቀም የሚፈልጉትን ማሰሻ ይምረጡ

መጠየቂያ

ምስል ማሰሻ: እና ከዛ ውጤቱን ማስገቢያ ወደ ሰነድ ውስጥ: የ ማሰሻ ንግግር የሚቀርበው በ ማሰሻ አምራቹ ድርጅት ነው