አስተያየት
በ ተመረጠው ጽሁፍ አካባቢ አስተያየት ማስገቢያ ወይንም የ አይጥ መጠቆሚያው አሁን ባለበት ቦታ
አስተያየቶች ማስገቢያ
በ መጻፊያ ውስጥ ትእዛዙ ትእዛዝ+ምርጫ Ctrl+Alt+C ቁልፍ ጥምረት አስተያየት ያስገባል አሁን መጠቆሚያው ባለበት ቦታ: የ አስተያየት ሳጥን ይታያል በ ገጹ መስመር ላይ: እርስዎ የ ጽሁፍ አስተያየት የሚያስገቡበት: መስመር ማስቆሚያውን እና የ አስተያየት ሳጥኑን ያገናኛል: የ ጽሁፍ መጠን ከ ተመረጠ: አስተያየቱ ከ ጽሁፉ መጠን ጋር ይያያዛል
ወይንም የበ ሰንጠረዥ መሳያ እና ማስደነቂያ ውስጥ በ ትእዛዝ
አስተያየት ያስገባልየ ደራሲው ስም እና ቀን እና ይህ አስተያየት የ ተፈጠረበት ሰአት ከ ታች በኩል በ አስተያየት ሳጥን ውስጥ ይታያል
በ ተለያዩ ደራሲዎች የተጻፉ አስተያየቶች የተለያየ ቀለም ይኖራቸዋል: ይምረጡ የ እርስዎን ስም ለማስገባት እንደ አስተያየት ደራሲ
አስተያየቶች ማረሚያ
ሁሉም ተጠቃሚ የ መጻፍ ፍቃድ ያለው በ ሰነዱ ላይ የ ሁሉንም ደራሲዎች አስተያየት ማረም ማጥፋት ይችላል
የ አስተያየት ሳጥን ምልክት ይዟል ወደ ታች ከሚያሳይ ቀስት ጋር: ይጫኑ ምልክቱ ላይ ለ መክፈት ዝርዝር ከ ትንሽ ትእዛዝ ጋር አስተያየት ለ ማጥፋት
ይምረጡ ትእዛዝ ለማጥፋት የ አሁኑን አስተያየት ወይንም ሁሉንም አስተያየቶች በ ተመሳሳይ ደራሲ የ አሁኑን አስተያየት: ወይንም ሁሉንም አስተያየቶች ከ ሰነዱ ውስጥ
በ ጽሁፍ ሰነድ ውስጥ ያለው አስተያየት በ ሌላ ደረሲ የ ተጻፈ ከሆነ: ለ አስተያየት መልስ መስጫ ትእዛዝ በ አገባብ ዝርዝር ውስጥ አለ: ይህ ትእዛዝ የሚያስገባው አዲስ አስተያየት ነው እርስዎ መልስ መስጠት ለሚፈልጉት አስተያየት አጓዳኝ የ አስተያየት ማስቆሚያ ተመሳሳይ ነው ለ ሁለቱም አስተያየቶች: ያስቀምጡ እና ይላኩ የ እርስዎን ሰነድ ለ ሌሎች ደራሲዎች: እና ከዛ እነዚህ ደራሲዎች አስተያየታቸውን ይጨምሩበታል
ይጠቀሙ ሁሉንም አስተያየቶች ለ ማሳያ ወይንም ለ መደበቂያ
በ መፈለጊያ & መቀየሪያ ንግግር ጽሁፍ ሰነድ ውስጥ: እርስዎ የ አስተያየት ጽሁፍ በ እርስዎ መፈለጊያ ውስጥ እንዲካተት መምረጥ ይችላሉ
በ ጽሁፍ ሰነዶች ውስጥ ከ አስተያየት ወደ አስተያየት መቃኛ
መጠቆሚያው በ አስተያየት መስጫው ውስጥ ሲሆን: መጫን ይችላሉ ትእዛዝ+ምርጫ Ctrl+Alt+ገጽ ወደ ታች ወደሚቀጥለው አስተያየት ለ መዝለል ወይንም ይጫኑ ትእዛዝ+ምርጫ Ctrl+Alt+ገጽ ወደ ላይ ቀደም ወዳለው አስተያየት ለ መዝለል
መጠቆሚያው በ መደበኛ ጽሁፍ ውስጥ ሲሆን: ይጫኑ ከ ላይ የ ተጠቀሱትን ቁልፎች ለ መዝለል ወደ ሚቀጥለው ወይንም ወዳለፈው አስተያየት ማስቆሚያ ውስጥ: እርስዎ እንዲሁም መጠቀም ይችላሉ ትንሽ መቃኛ መስኮት ከ ታች በ ቁመት መሸብለያ በኩል ያለውን ለ መዝለል ከ አንድ አስተያየት ማስቆሚያ ወደሚቀጥለው አስተያየት ማስቆሚያ

እርስዎ መክፈት ይችላሉ መቃኛውን ሁሉንም የ አስተያየት ዝርዝር ለማየት: በ ቀኝ-ይጫኑ በ አስተያየት ስም ላይ በ መቃኛው ውስጥ ስተያየት ለማረም ወይንም ለማጥፋት
አስተያየቶችን ማተሚያ
የ ማተሚያ ምርጫ ለ መቀየር ለ አስተያየት በሁሉም ሰነዶች ውስጥ: ይምረጡ
አስተያየቶች በ ሰንጠረዥ ውስጥ
እርስዎ አስተያየት በሚያያይዙ ጊዜ በ ክፍል ውስጥ: መጥሪያ ይታያል እርስዎ ጽሁፍ የሚያስገቡበት: ትንሽ ስኴር በ ቀኝ በኩል ከ ላይ ከ ክፍሉ አጠገብ የ አስተያየት ምልክት ይታያል: አስተያየቱን በቋሚነት ለማሳየት: በ ቀኝ-ይጫኑ ክፍሉን: እና ከዛ ይምረጡ አስተያየት ማሳያ
በ አስተያየት ውስጥ የ እቃ ባህሪዎችን ለ መቀየር: ለምሳሌ የ መደቡን ቀለም: ይምረጡ አስተያየት ማሳያ ከ ላይ እንደሚታየው እና ካዛ በ ቀኝ-ይጫኑ አስተያየቱ ላይ (ሁለት-ጊዜ አይጫኑ በ ጽሁፉ ላይ).
የሚታየውን አስተያየት ለ ማረም: ሁለት ጊዜ-ይጫኑ በ አስተያየቱ ጽሁፍ ላይ: በ ቋሚነት የማይታየውን አስተያየት ለ ማረም: ሁለት ጊዜ-ይጫኑ በ አስተያየቱ ጽሁፍ ላይ: እና ከዛ ይምረጡ አስተያየት ማረሚያ የ አስተያየት ጽሁፍ አቀራረብ ለ መግለጽ: ሁለት ጊዜ-ይጫኑ በ አስተያየቱ ጽሁፍ በ ማረሚያ ዘዴ ላይ
የ አስተያየት ቦታ ወይንም መተን ለ መቀየር: የ አስተያየቱን ድንበር ወይንም ጠርዝ ይዘው ይጎትቱ
አስተያየት ለማጥፋት በ ቀኝ-ይጫኑ ክፍሉን እና ከዛ ይምረጡ አስተያየት ማጥፊያ
እርስዎ በ ቀኝ-ይጫኑ በ አስተያየት ስም ላይ በ መቃኛው መስኮት ውስጥ ለ መምረጥ የማረሚያ ትእዛዞች
በ እርስዎ ሰንጠረዥ ውስጥ ለ አስተያየቶች ማተሚያ ምርጫ ለማሰናዳት ይምረጡ አቀራረብ - ገጽ እና ከዛ ይጫኑ ወረቀት tab

በ ማስደነቂያ ውስጥ እርስዎ መምረጥ ይችላሉ ለ መጠቀም የ ማስታወሻ መመልከቻ ለ መጻፍ ማስታወሻዎች ለ እያንዳንዱ ተንሸራታች ገጽ: በ ተጨማሪ: እርስዎ ማስገባት ይችላሉ አስተያየቶች ወደ ተንሸራታች