ቀለም መደርደሪያ

ማሳያ ወይንም መደበቂያ የ ቀለም መደርደሪያ ለማሻሻል ወይንም ለ መቀየር የሚታየውን የ ቀለም ሰንጠረዥ ይምረጡ አቀራረብ - ቦታ እና ከዛ ይጫኑ የ ቀለሞች tab.

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ መመልከቻ - እቃ መደርደሪያ - ቀለም መደርደሪያ


ይጫኑ እርስዎ መጠቀም የሚፈልጉትን ቀለም: የ ቀለም መሙያ ለ መቀየር ለ እቃ በ አሁኑ ፋይል ውስጥ: እቃ ይምረጡ እና ይጫኑ ቀለም: የ መስመር ቀለም ለ መቀየር ለ ተመረጠው እቃ: በ ቀኝ-ይጫኑ በ ቀለም ላይ: የ ጽሁፍ ቀለም ለ መቀየር በ ጽሁፍ እቃ ውስጥ: ሁለት ጊዜ-ይጫኑ በ ጽሁፍ-እቃ ውስጥ: ጽሁፍ ይምረጡ እና ካዛ ይጫኑ ቀለም

ቀለም መጎተት ይችላሉ ከ ቀለም መደርደሪያ ላይ እና በሚሳለው እቃ ላይ ይጣሉት በ ተንሸራታቹ ላይ

የ ምክር ምልክት

ለ መለያየት የ ቀለም መደደሪያ ይጫኑ በ ግራጫ ቦታ ላይ በ እቃ መደደሪያው ላይ እና ከዛ ይጎትቱ: እንደገና ለ መለያየት የ ቀለም መደደሪያ ይጎትቱ የ እቃ መደርደሪያውን የ እቃ መደርደሪያውን ጠርዝ መስኮት