በ ሙሉ መመልከቻ ዘዴ
ማሳያ ወይንም መደበቂያ የ እቃ መደርደሪያ ወይንም ዝርዝር በ መጻፊያ ወይንም ሰንጠረዥ ውስጥ: ከ ሙሉ መመልከቻ ዘዴ ለመውጣት ይጫኑ የ ሙሉ መመልከቻ ዘዴ ቁልፍ ወይንም ይጫኑ መዝለያ ቁልፍ
በ መጻፊያ እና በ ሰንጠረዥ ውስጥ አቋራጭ ቁልፎችን መጠቀም ይችላሉ ትእዛዝCtrl+Shift+J በ መደበኛ እና በ ሙሉ መመልከቻ ዘዴ ለመቀያየር
እርስዎ አቋራጭ ክፍሎችን መጠቀም ይችላሉ ለ ሙሉ መመልከቻ ዘዴ: ምንም እንኳን ዝርዝሩ ባይኖርም ለ መክፈት የ መመልከቻ ዝርዝር: ይጫኑ Alt+V.