የ ጽሁፎች ዝርዝር ዳታቤዝ
ማስገቢያ: ማጥፊያ: ማረሚያ: እና መዝገቦች ማደራጃ ለ ጽሁፎች ዝርዝር ዳታቤዝ
የ እርስዎ የ ዳታቤዝ ሜዳዎች ለ ንባብ-ብቻ ከሆነ: እርግጠኛ ይሁኑ የ ዳታ ምንጭ መመልከቻው መዘጋቱን
የ ተሰጠው የ ጽሁፎች ዝርዝር ዳታቤዝ የያዘው ናሙና መዝገብ ነው ለ መጽሀፎች
ይጠቀሙ የ እቃ መደርደሪያ ሰንጠረዥ ለ መምረጥ የ ጽሁፎች ዝርዝር ዳታቤዝ ውስጥ: መዝገቦች ለ መፈለግ ወይንም መዝገቦች ለ መለየት ማጣሪያዎች በ መጠቀም
አዲስ መዝገብ ማስገቢያ
መዝገብ ለ መፍጠር: ይጫኑ ኮከብ (*) ቁልፍ ከ ሰንጠረዡ በ ታች በኩል የሚታየውን: ባዶ ረድፍ ይጨመራል ከ ሰንጠረዡ በ ታች በኩል
መዝገቦችን መፈለጊያ እና ማጣሪያ
እርስዎ መዝገቦች መፈለግ ይችላሉ በ ቁልፍ ቃል በ ሜዳ ማስገቢያ ውስጥ
መፈለጊያ ቁልፍ ማስገቢያ
እርስዎ ይጻፉ የሚፈልጉትን መረጃ በ: እና ከዛ ይጫኑ ማስገቢያውን: የ ማጣሪያ ምርጫ ለ መቀየር ለ መፈለጊያው: በ ረጅሙ-ይጫኑ በራሱ ማጣሪያ ምልክት ላይ: እና ከዛ ይምረጡ የ ተለየ የ ዳታ ሜዳ: እርስዎ ሁለገብ መጠቀም ይችላሉ እንደ እንደ % ወይንም * ለ ማንኛውም ባህሪዎች ቁጥር: እና _ ወይንም ? ለ አንድ ባህሪ በ እርስዎ ፍለጋ ውስጥ: ለማሳየት ሁሉንም መዝገቦች በ ሰንጠረዥ ውስጥ: ይህን ሳጥን ያጽዱ: እና ከዛ ይጫኑ ማስገቢያውን
በራሱ ማጣሪያ
በ ረጅሙ-ይጫኑ የ ዳታ ሜዳ ለ መምረጥ እርስዎ መጠቀም የሚፈልጉትን ለ መፈለግ እርስዎ ያስገቡትን ደንብ በ መጠቀም በ መፈለጊያ ቁልፍ ሳጥን ውስጥ: እርስዎ መፈለግ የሚችሉት አንድ የ ዳታ ሜዳ ነው
የ ሰንጠረዥ መዝገብ ዝርዝር ራሱ በራሱ ይሻሻላል ለ መመሳሰል ከ አዲስ ማጣሪያ ማሰናጃ ጋር
ይጠቀሙ የ መደበኛ ማጣሪያ እንደገና ለማጣራት እና ለ መቀላቀል በራሱ መሙያ መፈለጊያ ምርጫ
በ ሰንጠረዥ ውስጥ ሁሉንም መዝገቦች ለማሳየት ይጫኑ የ ማጣሪያ እንደ ነበር መመለሻ ምልክት
መዝገብ ማጥፊያ
ከ አሁኑ ሰንጠረዥ ውስጥ መዝገብ ለ ማጥፋት: በ ቀኝ-ይጫኑ የ ራድፍ ራስጌ: እና ከዛ ይምረጡ ማጥፊያ .
የ ዳታ ምንጩን መቀየሪያ
የ ዳታ ምንጭ
ይምረጡ የ ዳት ምንጭ ለ ጽሁፎች ዝርዝር ዳታቤዝ
አምድ ማዘጋጃ
የ አምድ ራስጌዎች ካርታ መንደፍ ያስችሎታል: ለ ዳታ ሜዳዎች ከ ተለያዩ የ ዳታ ምንጮች ውስጥ: የ ተለያዩ የ ዳታ ምንጮች ለ መግለጽ ለ እርስዎ የ ጽሁፎች ዝርዝር: ይጫኑ የ ዳታ ምንጭቁልፍ በ መዝገብእቃ መደርደሪያ ላይ
ይምረጡ የ ዳታ ሜዳ እርስዎ መስራት የሚፈልጉትን ወደ አሁኑ የ አምድ ስም ለ መቀየር ዝግጁ የሆነ የ ዳታ ሜዳዎች: ይምረጡ የ ተለየ የ ዳታ ምንጭ ለ እርስዎ የ ጽሁፎች ዝርዝር