ሰነድ ማዋሀጃ

በ ኮፒ ላይ የ ተደረገውን ለውጥ ማምጫ ወደ ተመሳሳይ ሰነድ ወደ ዋናው ሰነድ: የ ተፈጸመ ለውጥ በ ግርጌ ማስታወሻ: በ ራስጌዎች: ክፈፎች: እና ሜዳዎች ላይ ይተዋል ተመሳሳይ ለውጦች ራሱ በራሱ ይዋሀዳል

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ ማረሚያ - ለውጦች መከታተያ - ሰነድ ማዋሀጃ