ማጣሪያ

ዝርዝር ለውጦች ለ ማጣሪያ መመዘኛ ማሰናጃ ዝርዝር tab.

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ ማረሚያ - ለውጦች መከታተያ - ማስተዳደሪያ - ማጣሪያ tab


ቀን

እርስዎ በ ወሰኑት ቀን እና ሰአት መሰረት ዝርዝር ለውጦችን ማጣሪያ

ቀን/ሰአት ማሰናጃ

ምልክት

የ ዛሬን ቀን እና ሰአት ወደ ተመሳሳይ ሳጥኖች ውስጥ ማስገቢያ

ደራሲው

እርስዎ በ ወሰኑት ደራሲ ስም መሰረት ዝርዝር ለውጦችን ማጣሪያ

አስተያየት

እርስዎ ባስገቡት ቁልፍ ቃል(ሎች) መሰረት የ አስተያየት ዝርዝር ለውጦችን ማጣሪያ

የ ምክር ምልክት

እንዲሁም መጠቀም ይችላሉ መደበኛ አገላለጾች (ሁለገብ ካርዶች) እርስዎ አስተያየቶችን በሚያጣሩ ጊዜ