ዝርዝር

እያንዳንዱን ለውጦች ተቀብያለሁ ወይንም አልቀበልም

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ ማረሚያ - ለውጦች መከታተያ - ዝርዝር ማስተዳደሪያ tab

ይምረጡ መሳሪያዎች - በራሱ አራሚ - መፈጸሚያ እና ለውጦችን ማረሚያ በራሱ አራሚ ንግግር ይታያል: ይጫኑ ለውጦችን ማረሚያ ቁልፍ ይመልከቱ ከ ዝርዝር tab ገጽ ውስጥ


The List tab displays all of the changes that were recorded in the current document. If you want to filter this list, click the Filter tab, and then select your filter criteria.

የ ምርጫዎች ሳጥን

በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ የ ተመዘገቡት ለውጦች ዝርዝር: እርስዎ ማስገቢያ ሲመርጡ ከ ዝርዝር ውስጥ: ለውጦቹ ይደምቃሉ በ ሰነዱ ውስጥ: ለ መለየት ዝርዝሩን: ይጫኑ: የ አምድ ራስጌ ተጭነው ይያዙ በርካታ ማስገቢያዎች ከ ዝርዝር ውስጥ በሚመርጡበት ጊዜ

የ ምክር ምልክት

አስተያየት ለማረም ከ ማስገቢያው ዝርዝር ውስጥ: በ ቀኝ-ይጫኑ ማስገቢያው ላይ: እና ከዛ ይምረጡ ማረሚያ - አስተያየት


እርስዎ ለውጦቹን ከ ተቀበሉ ወይንም ካልተቀበሉ: የ ማስገቢያዎቹ ዝርዝር እንደገና-ይደራጃል በ "ተቀብያለሁ" ወይንም "አልተቀበልኩም" ሁኔታዎች

ተግባር

በ ሰነዱ ውስጥ የ ተፈጸሙት ለውጦች ዝርዝር

ደራሲው

ለውጦቹን የ ፈጸሙት ተጠቃሚዎች ዝርዝር

ቀን

ለውጦቹ የ ተፈጸሙበት ቀን እና ጊዜ ዝርዝር

አስተያየት

ከ ለውጦቹ ጋር የ ተያያዙትን የ አስተያየቶች ዝርዝር መለያ

ተቀብያለሁ

የ ተመረጡትን ለውጦች እቀበላለሁ: ከ ሰነዱ ውስጥ ለውጦቹ ላይ ማድመቂያውን ያጠፋዋል

አልቀበልም

የ ተመረጡትን ለውጦች አልቀበልም: ከ ሰነዱ ውስጥ ለውጦቹን ያስወግዳል እና ማድመቂያውን ያጠፋዋል

ሁሉንም መቀበያ

የ ተመረጡትን ሁሉንም ለውጦች እቀበላለሁ: ከ ሰነዱ ውስጥ ከ ለውጦቹ ላይ ማድመቂያውን ያጠፋዋል

ሁሉንም አልቀበልም

የ ተመረጡትን ሁሉንም ለውጦች አልቀበልም: ከ ሰነዱ ውስጥ ከ ለውጦቹ ላይ ማድመቂያውን ያጠፋዋል

ተጨማሪ ትእዛዞች አሉ ለ አገባብ ዝርዝር በ ዝርዝር ውስጥ:

አስተያየቶች ማረሚያ

ለ ተመረጠው ለውጥ አስተያየት ማረሚያ

መለያ

ዝርዝሩን እንደ አምድ ራስጌዎች መለያ

ተግባር

በ ተቀየረው አይነት ዝርዝር መለያ

ደራሲው

በ ደራሲው አይነት ዝርዝር መለያ

ቀን

በ ቀን እና ጊዜ አይነት ዝርዝር መለያ

አስተያየት

ከ ለውጦቹ ጋር የ ተያያዙትን የ አስተያየቶች ዝርዝር መለያ

የ ሰነዱ ቦታ

ዝርዝር መለያ እየቀነሰ በሚሄድ ደንብ ለውጡ ባለበት ቦታ በ ሰነዱ ውስጥ: ይህ ነባር የ መለያ ዘዴ ነው