ለውጦች ማሳያ

የ ተመዘገቡ ለውጦችን ማሳያ ወይንም መደበቂያ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...


እርስዎ የ ምልክት ማድረጊያዎችን አካሎችን ባህሪዎች መቀየር ይችላሉ በ መምረጥ

የ አይጥ መጠቆሚያውን በ ሰነዱ ላይ ለውጥ በተደረገበት አካባቢ ሲያደርጉ ጠቃሚ ምክር ይታያል ደራሲው: ቀን እና ሰአት ለውጡ የተፈጸመበት ይታያል