ለውጦች መቅረጫ
እያንዳንዱን ለውጥ በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ የ ተፈጸመበትን በ ቀን እና በ ደራሲው መከታተያ
እርስዎ ከ መረጡ ማረሚያ - ለውጦች መከታተያ - ማሳያ ለውጦች የያዘው መስመር ጽሁፍ ይታያል በ ቁመት መስመር በ ግራ ገጽ መስመር በኩል: እርስዎ ማሰናዳት ይችላሉ ባህሪዎች ለ ቁመት መስመር እና ሌሎች በላዩ ላይ አካላቶች በ መምረጥ LibreOffice መጻፊያ - ለውጦች በ ምርጫዎች ንግግር ሳጥን ውስጥ
እርስዎ ባህሪዎችን ማሰናዳት ይችላሉ ምልክት ማድረጊያዎችን በ መምረጥ: LibreOffice ሰንጠረዥ - ለውጦች በ ምርጫ ንግግር ሳጥን ውስጥ
የሚቀጥሉት ለውጦች ተገኝተዋል: የ ለውጦች መቅረጫ ትእዛዝ ንቁ ሲሆን:
-
መለጠፊያ እና ጽሁፍ ማጥፊያ
-
አንቀጾችን ማንቀሳቀሻ
-
ጽሁፍ መለያ
-
ጽሁፍ መፈለጊያ እና መተኪያ
-
አንድ ባህሪ ስፋት ያለው መለያ ማስገቢያ: ለምሳሌ ሜዳዎች እና የ ግርጌ ማስታወሻ
-
የ ወረቀት መጠን ማስገቢያ
-
ሰነድ ማስገቢያ
-
በራሱ ጽሁፍ ማስገቢያ
-
ከ ቁራጭ ሰሌዳ ማስገቢያ
-
የ ክፍል ይዞታዎች መቀየሪያ በ ማስገባት ወይንም በ ማጥፊት
-
አምዶች እና ረድፎች ማስገቢያ ወይንም ማጥፊያ
-
ወረቀቶች ማስገቢያ
-
በ ቁራጭ ሰሌዳ ውስጥ መቁረጫ፡ ኮፒ ማድረጊያ እና መለጠፊያ
-
በ መጎተት እና በ መጣል ማንቀሳቀሻ
የ ለውጥ መመዝገቢያ ትእዛዝ ንቁ ሲሆን: ማጥፋት: ማንቀሳቀስ: ማዋሀድ: መክፈል ወይንም ክፍሎች ኮፒ ማድረግ ወይንም ወረቀቶች ማጥፋት አይችሉም