ለውጦች መከታተያ

በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ ለውጦችን ለ መከታተል ዝግጁ የሆኑ ትእዛዞች ዝርዝር

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ ማረሚያ - ለውጦች መከታተያ


ለውጦች መቅረጫ

እያንዳንዱን ለውጥ በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ የ ተፈጸመበትን በ ቀን እና በ ደራሲው መከታተያ

ለውጦች መጠበቂያ

ተጠቃሚ ከ ማቦዘን መከልከያ የ ለውጥ መቅረጫ ገጽታ: ወይንም ከ እቀበላለሁ ወይንም አልቀበልም ለውጦችን ተጠቃሚው የ መግቢያ ቃል ካላስገባ በስተቀር

ማሳያ

የ ተመዘገቡ ለውጦችን ማሳያ ወይንም መደበቂያ

ማስተዳደሪያ

የ ተመዘገቡትን ለውጦች እቀበላለሁ ወይንም አልቀበልም

አስተያየት

ለ ተመዘገበው ለውጥ አስተያየት ያስገቡ