የ ምስል ካርታ ማረሚያ
እርስዎን URLs ማያያዝ ያስችሎታል ወደ ተወሰነ ቦታዎች ትኩስ ቦታ የሚባል: በ ንድፍ ወይንም በ ቡድን ንድፎች: የ ምስል ካርታ ቡድን አንድ ወይንም ተጨማሪ ትኩስ ቦታ
እርስዎ መሳል ይችላሉ ሶስት አይነት ትኩስ ቦታዎች: አራት ማእዘኖች: ኤሊፕሶች: እና ፖሊጎኖች: እርስዎ በሚጫኑ ጊዜ በ ትኩስ ቦታ ላይ: የ URL ይከፈታል በ መቃኛ መስኮት ውስጥ ወይንም እርስዎ በ ወሰኑት ክፈፍ ውስጥ: እርስዎ እንዲሁም መወሰን ይችላሉ የሚታየውን ጽሁፍ የ እርስዎ አይጥ መጠቆሚያ በ ትኩስ ቦታ ላይ ሲያርፍ
መፈጸሚያ
እርስዎ በ ምስል ካርታ ላይ የፈጸሙትን ለውጦች መፈጸሚያ
መፈጸሚያ
መክፈቻ
የ ነበረውን የ ምስል ካርታ መጫኛ በ MAP-CERN, MAP-NCSA ወይንም SIP StarView ImageMap ፋይል አቀራረብ
መክፈቻ
ማስቀመጫ
የ ምስል ካርታ ማስቀመጫ በ MAP-CERN, MAP-NCSA ወይንም SIP StarView ImageMap ፋይል አቀራረብ
ማስቀመጫ
ይምረጡ
መምረጫ ትኩስ ቦታ የ ምስል ካርታ ለማረም
ይምረጡ
አራት ማእዘን
መሳያ አራት ማእዘን በ ትኩስ ቦታ ውስጥ እርስዎ የሚጎትቱበት በ ንድፍ ውስጥ: እርስዎ ካስገቡ በኋላ: የ አድራሻ እና ጽሁፍ ለ ትኩስ ቦታ እና ከዛ ይምረጡ የ ክፈፍ እርስዎ URL እንዲከፈት የሚፈልጉበት ቦታ
አራት ማእዘን
ኤሊፕስ
መሳያ ኢሌፕስ በ ትኩስ ቦታ ውስጥ እርስዎ የሚጎትቱበት በ ንድፍ ውስጥ: እርስዎ ካስገቡ በኋላ: የ አድራሻ እና ጽሁፍ ለ ትኩስ ቦታ እና ከዛ ይምረጡ የ ክፈፍ እርስዎ URL እንዲከፈት የሚፈልጉበት ቦታ
ኤሊፕስ
ፖሊጎን
ፖሊጎን መሳያ በ ትኩስ ቦታ ላይ በ ንድፍ ውስጥ: ይጫኑ ይህን ምልክት: ይጎትቱ ወደ ንደፍ ውስጥ: እና ከዛ ይጫኑ ለ መግለጽ የ ፖሊጎኑ አንድ ጎን: መጠቆሚያውን ያንቀሳቅሱ እርስዎ በሚፈልጉት ሁለተኛው ጎን ቦታ ላይ: እና ከዛ ይጫኑ: ይህን ሁኔታ ይድገሙ ሁሉንም የ ፖሊጎን ጎን እስከሚጨርሱ ድረስ: ከ ጨረሱ በኋላ ሁለት ጊዜ-ይጫኑ ፖሊጎኑን ለ መዝጋት: ከዛ በኋላ: እርስዎ ማስገባት ይችላሉ የ አድራሻ እና ጽሁፍ ለ ትኩስ ቦታ: እና ከዛ ይምረጡ ክፈፍ እርስዎ URL እንዲከፈት በሚፈልጉበት ቦታ
ፖሊጎን
ነፃ እጅ ፖሊጎን
ነፃ እጅ መሰረት ባደረገ ፖሊጎን መሳያ: ይጫኑ ይህን ምልክት እና መጠቆሚያውን ያንቀሳቅሱ እርስዎ መሳል በሚፈልጉት ትኩስ ቦታ ቦታ ላይ ያድርጉ: ይጎትቱ ነፃ መስመር መፍጠሪያ እና ይልቀቁ ቅርጹን ለ መዝጋት: ከዛ በኋላ እርስዎ ማስገብት ይችላሉ የ አድራሻ እና ጽሁፍ ለ ትኩስ ቦታ: እና ከዛ ይምረጡ ክፈፍ እርስዎ URL እንዲከፈት በሚፈልጉበት ቦታ
ነፃ እጅ ፖሊጎን
ነጥቦች ማረሚያ
እርስዎን የ ተመረጠውን ትኩስ ቦታ ቅርጽ መቀየር ያስችሎታል በ ማስቆሚያ ነጥቦች
ነጥቦች ማረሚያ
ነጥቦች ማንቀሳቀሻ
እርስዎን ማንቀሳቀስ ያስችሎታል እያንዳንዱን ማስቆሚያ ነጥቦች ለ ተመረጠው ትኩስ ቦታ
ነጥቦች ማንቀሳቀሻ
ነጥቦች ማስገቢያ
የ ማስቆሚያ ነጥብ መጨመሪያ እርስዎ በሚጫኑበት በ ረቂቅ ላይ በ ትኩስ ቦታ
ነጥቦች ማስገቢያ
ነጥቦች ማጥፊያ
የ ተመረጠውን ማስቆሚያ ነጥብ ማጥፊያ
ነጥቦች ማጥፊያ
ንቁ
ማስቻያ ወይንም ማሰናከያ hyperlink ለ ተመረጠው ትኩስ ቦታ: የ ተሰናከለ ትኩስ ቦታ ግልጽ ነው
ንቁ
ማክሮስ
እርስዎን ማክሮስ መመደብ ያስችሎታል እርስዎ በሚጫኑ ጊዜ የ ተመረጠውን ትኩስ ቦታ በ መቃኛ ውስጥ የሚያስኬድ
ማክሮስ
ባህሪዎች
እርስዎን የ ተመረጠውን ትኩስ ቦታ ባህሪዎች መግለጽ ያስችሎታል
ባህሪዎች
አድራሻ:
ያስገቡ የ URL እርስዎ መክፈት የሚፈልጉትን ፋይል: እርስዎ በሚጫኑ ጊዜ የ ተመረጠውን ትኩስ ቦታ እርስዎ መዝለል ከ ፈለጉ ወደ ማስቆሚያው በ ሰነዱ ውስጥ: አድራሻው መሆን አለበት ከ "file:///C/document_name#anchor_name".
ጽሁፍ:
ጽሁፍ ያስገቡ እርስዎ እንዲታይ የ ሚፈልጉትን የ አይጥ ቁልፍ በ ትኩስ ቦታ ላይ ሲያርፍ በ መቃኛው ውስጥ: እርስዎ ጽሁፍ ካልስገቡ አድራሻ ይታያል
ክፈፍ:
እርስዎ መክፈት የሚፈልጉትን የ ታለመውን ክፈፍ ስም ያስገቡ በ URL ውስጥ: እርስዎ እንዲሁም መምረጥ ይችላሉ መደበኛ የ ክፈፍ ስም ከ ዝርዝር ውስጥ
የ ንድፍ መመለከቻ
የ ምስል ካርታ ማሳያ: ስለዚህ እርስዎ መጫን እና ማረም ይችላሉ የ ትኩስ ቦታ