የ ተንሳፈፊ ከፈፍ ባህሪዎች
የ ተመረጠውን ተንሳፋፊ ክፈፍ ባህሪ መቀየሪያ: ተንሳፋፊ ክፈፎች ጥሩ የሚሰሩት የ html ሰነዶች ሲይዙ ነው: እና ወደ ሌላ የ html ሰነድ ውስጥ ሲጨመሩ ነው
ስም
ለ ተንሳፋፊ ክፈፍ ስም ያስገቡ: ስሙ እነዚህን መያዝ የለበትም ክፍተት: የተለዩ ባህሪዎች: ወይንም በዚህ ከ ስሩ ማስመሪያ ( _ ) መጀመር የለበትም
ይዞታዎች
ያስገቡ መንገድ እና የ ፋይል ስም እርስዎ ማሳየት የሚፈልጉትን በ ተንሳፋፊ ክፈፍ ውስጥ: እርስዎ እንዲሁም መጫን ይችላሉ የ መቃኛ ቁልፍ እና ፋይሉን ፈልገው ያግኙ እርስዎ ማሳየት የሚፈልጉትን ለምሳሌ: እርስዎ መክፈት ይችላሉ:
-
http://www.example.com
-
ፋይል:///c|/ያንብቡኝ.ጽሁፍ
መቃኛ
ፋይሉን ፈልገው ያግኙ ማሳየት የሚፈልጉትን በ ተመረጠው ተንሳፋፊ ክፈፍ ውስጥ: እና ከዛ ይጫኑ መክፈቻ .
መሸብለያ መደርደሪያ
ለ ተመረጠው ተንሳፋፊ ክፈፍ መሸብለያ መጨመሪያ ወይንም ማስወገጃ
ማብሪያ
ለ ተንሳፋፊ ክፈፍ መሸብለያ መደርደሪያ ማሳያ
ማጥፊያ
ለ ተንሳፋፊ ክፈፍ መሸብለያ መደርደሪያ መደበቂያ
ራሱ በራሱ
እዚህ ምልክት ያድርጉ አሁን ንቁ የሆነው ተንሳፋፊ ክፈፍ በሚፈለግ ጊዜ መሸብለያ መደርደሪያ እንዲኖረው
ድንበር
ለ ተመረጠው ተንሳፋፊ ክፈፍ ድንበር ማሳያ ወይንም መደበቂያ
ማብሪያ
ለ ተንሳፋፊ ክፈፍ ድንበር ማሳያ
ማጥፊያ
ለ ተንሳፋፊ ክፈፍ ድንበር መደበቂያ
መጨመሪያ
የ ክፍተት መጠን መግለጫ የሚተወውን በ ተንሳፋፊ ክፈፍ ድንበር እና በ ተንሳፋፊ ክፈፍ ይዞታዎች መካከል: ሁለቱም የ ተሰጡት ሰነዶች ውስጥ እና ውጪ ተንሳፋፊ ክፈፍ የ HTML ሰነዶች ናቸው
ስፋት
የ አግድም ክፍተት መጠን ያስገቡ እርስዎ መተው የሚፈልጉትን በ ግራ እና በ ቀኝ ጠርዞች መካከል ተንሳፋፊ ክፈፍ እና ክፈፎቹ ይዞታ መካከል: ሁለቱም የ ተሰጡት ሰነዶች ውስጥ እና ውጪ ተንሳፋፊ ክፈፍ የ HTML ሰነዶች መሆን አለባቸው
ነባር
ነባር የ አግድም ክፍተት መፈጸሚያ
እርዝመት
የ አግድም ክፍተት መጠን ያስገቡ እርስዎ መተው የሚፈልጉትን በ ግራ እና በ ቀኝ ጠርዞች መካከል ተንሳፋፊ ክፈፍ እና ክፈፎቹ ይዞታ መካከል: ሁለቱም የ ተሰጡት ሰነዶች ውስጥ እና ውጪ ተንሳፋፊ ክፈፍ የ HTML ሰነዶች መሆን አለባቸው
ነባር
ነባር የ ቁመት ክፍተት መፈጸሚያ