መክፈቻ

የ ተመረጠውን የ OLE እቃ በ ፕሮግራም እቃው በ ተፈጠረበት ውስጥ መክፈቻ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ ማረሚያ - እቃ - መክፈቻ


ይህ ዝርዝር ትእዛዝ ገብቷል ወደ እቃዎች – ማረሚያ ንዑስ ዝርዝር ውስጥ በ መተግበሪያ አገናኝ እቃ በ ተፈጠረበት: እንደ መተግበሪያው አይነት: የ “መክፈቻ” ትእዛዝ ለ OLE እቃ ምናልባት የ ተለየ ስም ይኖረዋል

እርስዎ ለውጦችን ከ ፈጸሙ በኋላ: የ ፋይል ምንጭ ይዝጉ ለ OLE እቃ: የ OLE እቃ ይሻሻላል በማጠራቀሚያው ሰነድ ውስጥ: