አገናኞች ማረሚያ

በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ የ አገናኝ ባህሪዎችን ማረም ያስችሎታል: እንዲሁም የ ፋል ምንጩን መንገድ: ይህ ትእዛዝ ዝግጁ አይደለም በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ አገናኝ ከሌለ ወደ ሌሎች ፋይሎች

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ ማረሚያ - አገናኞች


የ ማስታወሻ ምልክት

እርስዎ ፋይል በሚከፍቱ ጊዜ አገናኝ የያዘ: አገናኙን እንዲያሻሽሉ ይጠየቃሉ: እንደ ሁኔታው እንደ አገናኙ ፋይል እንደ ተቀመጠበት: የ ማሻሻል ሂደት ትንሽ ጊዜ ይወስዳል ለ መጨረስ


የ ማስታወሻ ምልክት

እርስዎ እየጫኑ ከሆነ ፋይል የያዘ DDE አገናኞች: እርስዎ ወዲያውኑ ይጠየቃሉ አገናኙን እንዲያሻሽሉ: ማሻሻያውን መከልከል ይችላሉ እርስዎ ግንኙነት መፍጠር ካልፈለጉ ከ DDE ሰርቨር ጋር


ሁለት ጊዜ-ይጫኑ በ አገናኝ ላይ ከ ዝርዝር ውስጥ የ ፋይል ንግግር ለ መክፈት እርስዎ ሌላ እቃ መምረጥ የሚችሉበት ለዚህ አገናኝ

የ ፋይሉ ምንጭ

የ ዝርዝር ፋይል ምንጩ መንገድ

አካል

የ መተግበሪያ ዝርዝር (የሚታወቅ ከሆነ) መጨረሻ የ ተቀመጠው የ ፋይል ምንጭ

አይነት

የ ፋይል ዝርዝር: እንደ ንድፍ: የ ፋይል ምንጭ

ሁኔታው

ስለ ፋይሉ ምንጭ ተጨማሪ መረጃ ይሰጣል

ራሱ በራሱ

ራሱ በራሱ የ አገናኝ ይዞታዎችን ማሻሻያ እርስዎ ፋይል በሚከፍቱ ጊዜ: ማንኛውም ለውጥ በ ፋይሉ ምንጭ ውስጥ የተደረገ ይታያል ፋይሉን በያዘው አገናኝ ውስጥ: የ ተገናኙ የ ንድፍ ፋይሎች ማሻሻል የሚቻለው በ እጅ ነው ይህ ምርጫ ዝግጁ አይደለም ለ ተገናኙ የ ንድፍ ፋይሎች

ራሱ በራሱ ምርጫ ዝግጁ የሚሆነው ለ DDE አገናኞች ነወ: እርስዎ ማስገባት ይችላሉ የ DDE አገናኝ ከ ፋይል ላይ ይዞታውን ኮፒ በማድረግ እና በ መለጠፍ በ መምረጥ ማረሚያ - መለጠፊያ የ ተለየ እና ከዛ ይምረጡ የ አገናኝ ሳጥን: እንደ የ DDE ጽሁፍን መሰረት ያደረገ አገናኝ ነው: የሚታየው ዴሲማል ብቻ ኮፒ ይደረጋል ወደ ኢላማው ወረቀት

መምሪያ

አገናኝ ማሻሻያ በሚጫኑ ጊዜ ብቻ የ ማሻሻያ ቁልፍ

ማሻሻያ

የ ተመረጠውን አገናኝ ማሻሻያ በ ቅርብ የ ተቀመጠው እትም አገናኝ ፋይል ይታያል በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ

ማሻሻያ

የ ተመረጠውን አገናኝ ፋይል ምንጭ መቀየሪያ

አገናኝ መጨረሻ

አገናኝ መስበሪያ በ ፋይሉ ምንጭ እና በ አሁኑ ሰነድ መካከል ያለውን: በ ቅርብ ጊዜ የ ተሻሻሉ የ ፋይል ምንጭ ይዞታዎች ይቀመጣሉ በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ