ዋናውን ሰነዶች መቃኛ

ዋናው ሰነድ, እርስዎ መቀየር ይችላሉ መቃኛውን ከ ዋናው መመልከቻ እና በመደበኛ መመልከቻ መካከል

ዋናው ሰነዶች እና ንዑስ ሰነዶች

መቃኛ የ ዋናውን ሰነድ ዝርዝር በ ዋናው አካል ውስጥ ማሳያ: እርስዎ የ አይጥ መጠቆሚያውን በ ስም ላይ ካደረጉ በ ንዑስ-ሰነድ ዝርዝር ውስጥ ሙሉ መንገድ ለ ንዑስ-ሰነድ ዝርዝር ይታያል

ዋናው መመልከቻ በ መቃኛ ውስጥ የሚቀጥሉትን ምልክቶች ያሳያል:

ዋናውን መመልከቻ መቀያየሪያ

በ ዋናው መመልከቻ እና በ መደበኛ መመልከቻ መካከል መቀያየሪያ

ምልክት

ዋናውን መመልከቻ መቀያየሪያ

ማረሚያ

በ መቃኛ ዝርዝር ውስጥ የ ተመረጠውን አካል ይዞታዎች ማረሚያ: የ ተመረጠው ፋይል ከሆነ: ፋይሉ ለ ማረሚያ ይከፈታል: የ ተመረጠው ማውጫ ከሆነ: ማውጫ ለ ማረሚያ ይከፈታል

ምልክት

ማረሚያ

ማሻሻያ

ይጫኑ እና ይምረጡ ማሻሻል የሚፈልጉትን ይዞታዎች

ምልክት

ማሻሻያ

ምርጫዎች

የተመረጠውን ይዞታ ማሻሻያ

ማውጫዎች

ሁሉንም ማውጫዎች ማሻሻያ

አገናኞች

ሁሉንም አገናኞች ማሻሻያ

ሁሉንም

ሁሉንም ይዞታዎች ማሻሻያ

አገናኞች ማረሚያ

ይህ ትእዛዝ የሚገኘው በ መቃኛ ውስጥ የገባውን ፋይል በ ቀኝ-በመጫን ነው ለ ተመረጠው ፋይል አገናኝ ባህሪዎችን ይቀይራል

ማስገቢያ

ወደ ዋናው ሰነድ ፋይል: ማውጫ: ወይንም አዲስ ሰነድ ማስገቢያ

የ ምክር ምልክት

እርስዎ እንዲሁም ፋይሎች ወደ ዋናው ሰነድ ፋይል በ መጎተት ማስገባት ይችላሉ በ ዋናው መመልከቻ በ መቃኛ ውስጥ


ምልክት

ማስገቢያ

ማውጫ

ወደ ዋናው ሰነድ ፋይል: ማውጫ: ወይንም አዲስ ሰነድ ማስገቢያ

ፋይል

አንድ ወይንም ከዚያ በላይ የ ነበሩ ሰነዶች ወደ ዋናው ሰነድ ማስገቢያ

አዲስ ሰነድ

አዲስ ንዑስ-ሰነድ መፍጠሪያ እና ማስገቢያ አዲስ ሰነድ በሚፈጥሩ ጊዜ: እርስዎ ወዲያውኑ ይጠየቃሉ የ ፋይል ስም እንዲያስገቡ እና ሰነዱን ማስቀመጥ የሚፈልጉበትን አካባቢ

ጽሁፍ

አዲስ አንቀጽ ማስገቢያ ወደ ዋናው ሰነድ እርስዎ ጽሁፍ የሚያስገቡበት: እርስዎ ማስገባት አይችሉም ጽሁፍ ወደ ነበረው የ ጽሁፍ ማስገቢያ በ መቃኛ ውስጥ

እንዲሁም ይዞታዎችን ማስቀመጫ

የ ተገናኙ ፋይሎች ይዞታዎችን ኮፒ ማስቀመጫ በ ዋናው ሰነድ ውስጥ: ይህ ያረጋግጣል የ አሁኑ ይዞታዎች ዝግጁ እንደሆኑ የ ተገናኙ ፋይሎች ጋር መድረስ በማይቻል ጊዜ

ምልክት

እንዲሁም ይዞታዎችን ማስቀመጫ

ወደ ታች ማንቀሳቀሻ

የ ተመረጠውን በ መቃኛው ዝርዝር ውስጥ አንድ ደረጃ ወደ ላይ ማንቀሳቀሻ እርስዎ እንዲሁም ከ ዝርዝር ውስጥ ማስገቢያዎችን በ መጎተት እና በ መጣል ማንቀሳቀስ ይችላሉ: እርስዎ የ ጽሁፍ ክፍል ወደ ሌላ የ ጽሁፍ ክፍል ካንቀሳቀሱ የ ጽሁፍ ክፍሎቹ ይዋሀዳሉ

ምልክት

ወደ ታች ማንቀሳቀሻ

ወደ ላይ ማንቀሳቀሻ

የ ተመረጠውን በ መቃኛው ዝርዝር ውስጥ አንድ ደረጃ ወደ ላይ ማንቀሳቀሻ እርስዎ እንዲሁም ከ ዝርዝር ውስጥ ማስገቢያዎችን በ መጎተት እና በ መጣል ማንቀሳቀስ ይችላሉ: እርስዎ የ ጽሁፍ ክፍል ወደ ሌላ የ ጽሁፍ ክፍል ካንቀሳቀሱ የ ጽሁፍ ክፍሎቹ ይዋሀዳሉ

ምልክት

ወደ ላይ ማንቀሳቀሻ

ማጥፊያ

የተመረጠውን ከ መቃኛው ዝርዝር ውስጥ ማጥፊያ