ባህሪዎች

ይምረጡ የ ጽሁፍ መለያ እርስዎ የሚፈልጉትን: ለምሳሌ: እርስዎ ከፈለጉ የ ፊደል መለያ: ሁሉም ሁኔታዎች ለ ጽሁፍ ነበር ፊደል የማይጠቀም ይገኛል: ሁሉም ጽሁፍ በ ቀጥታ coded ፊደል ባህሪ: እና ሁሉንም ጽሁፍ ዘዴው የሚቀየርበት የ ፊደል ባህሪ: የሚገኝበት

ባህሪዎች መፈለጊያ

ምርጫዎች

እርስዎ የሚፈልጉትን መለያ መፈለጊያ ከ

Tab ማስቆሚያ

ተጨማሪ የ tab ማሰናጃ የሚጠቀም አንቀጾች መፈለጊያ እና ማግኛ

መስኮቶች

መፈለጊያ የ መስኮት መቆጣጠሪያ መለያ

መጠኑ

መፈለጊያ የ መጠን ባህሪ

ማሰለፊያ

መፈለጊያ ማሰለፊያ (በ ግራ: በ ቀኝ: መሀከል: እኩል ማካፈያ)

ማስረጊያ

መፈለጊያ ማስረጊያ (ከ ግራ: ከ ቀኝ: መጀመሪያ መስመር) መለያ

ማዞሪያ

መፈለጊያ የ ማዞሪያ ባህሪ

ቋንቋ

መፈለጊያ የ ቋንቋ ባህሪ (ለ ፊደል ማረሚያ)

በ ላዩ ላይ መሰረዣ

መፈለጊያ ባህሪዎች የሚጠቀሙ የ በ ላዩ ላይ የ ተሰመረበት ባህሪ (ነጠላ ወይንም ድርብ) ባህሪ

በ ቁመት ጽሁፍ ማሰለፊያ

መፈለጊያ በ ቁመት ማሰለፊያ ባህሪ

በ እውነት-መመዝገቢያ

መፈለጊያ በ እውነት-መመዝገቢያ ባህሪ

በ ፊደል መሀል ክፍተት ማስተካከያ

መፈለጊያ ክፍተት (መደበኛ: የተስፋፋ: የታመቀ) መለያ እና ማጣመሪያ ክፍተት በ ፊደል መሀል

ብልጭ ድርግም ባይ

መፈለጊያ ባህሪዎች የሚጠቀሙ የ ብልጭ ድርግም ባይ ባህሪ

ብቸኛ

መፈለጊያ የ ብቸኛ መቆጣጠሪያ ባህሪ

ቦታ

መፈለጊያ ባህሪዎች የሚጠቀሙ በ መደበኛ: በትንንሹ ከፍ ብሎ መጻፊያ ወይንም በትንንሹ ዝቅ ብሎ መጻፊያ መለያዎች

ተጽዕኖው

ባህሪዎችን ፈልጎ ያገኛል የሚጠቀሙ አቢይ ፊደል: የ ታችኛው ጉዳይ ፊደል: ትንሽ አቢይ ፊደል: እና አርእስት ባህሪዎች መለያ

አንቀጽ መክፈያ

መፈለጊያ አንቀጽ አትክፈል መለያ

እቅድ

መፈለጊያ የ ረቂቅ መለያ

እያንዳንዱን ቃላቶች

ከ ስራቸው የተሰመረባቸውን ወይንም በላያቸው ላይ የተሰረዘባቸውን እያንዳንዱን ቃላቶች መፈለጊያ እና ማግኛ

ከ ስሩ ማስመሪያ

መፈለጊያ ባህሪዎች የሚጠቀሙ የ ከ ስሩ ማስመሪያ ባህሪ (ነጠላ: ድርብ ወይንም ነጠብጣብ መስመር)

ከሚቀጥለው አንቀጽ ጋር ማስቀመጫ

መፈለጊያ ከሚቀጥለው አንቀጽ ጋር ማስቀመጫ መለያ

ክፍተት

መፈለጊያ ክፍተት (ከ ላይ እስከ ታች) መለያ

ክፍተት

መፈለጊያ የ ክፍተት ባህሪ

የ መስመር ክፍተት

መፈለጊያ የ መስመር ክፍተት (ነጠላ መስመር 1.5 መስመሮች: ድርብ: ተመጣጣኝ: ቢያንስ ቀዳሚ) ባህሪ

የ ባህሪ መደብ

መፈለጊያ ባህሪዎች የሚጠቀሙ የ መደብ ባህሪ

የ ገጽ ዘዴ

መፈለጊያ የ መጨረሻ በ ገጽ ዘዴ ባህሪ

የ ፊደል መጠን

መፈለጊያ የ የ ፊደል መጠን/የ ፊደል እርዝመት ባህሪ

የ ፊደል ቀለም

የ ነባር ፊደሎች ቀለም ተቀይረው እንደሆን ምሳሌ ፈልጎ ማግኛ

የ ፊደል ቅርጽ

መፈለጊያ የ ማዝመሚያ ወይንም የ ማድመቂያ እና ማዝመሚያ ባህሪ

የ ፊደል ክብደት

መፈለጊያ የ ማድመቂያ ወይንም የ ማድመቂያ እና ማዝመሚያ ባህሪ

ጥላ

መፈለጊያ የ ጥላ ባህሪ

ጭረት

መፈለጊያ የ ጭረት ባህሪ

ፊደል

ነባር ፊደሎች ተቀይረው እንደሆን ምሳሌ ፈልጎ ማግኛ