ተመሳሳይ መፈለጊያ
መፈለጊያ ተመሳሳይ የሆኑ ደንቦችን በ መፈለጊያ ጽሁፍ ውስጥ: ይምረጡ ይህን ምልክት ማድረጊያ ሳጥን: እና ከዛ ይጫኑ የ ተመሳሳይ ቁልፍ ለ መግለጽ የ ተመሳሳይ ምርጫዎች
ለምሳሌ: ተመሳሳይ መፈለጊያ ያገኛል ቃላቶች የሚለዩ በ መፈለጊያ ጽሁፍ በ ሁለት ባህሪዎች
ተመሳሳዮች
ምርጫ ማሰናጃ ለ ተመሳሳይ መፈለጊያ
ማሰናጃዎች
እርስዎ መመዘኛውን ለ መወሰን ይግለጹ የሚፈልጉት ቃል ተመሳሳይ እንደሆነ
ባህሪዎችን መቀያየሪያ
የ ባህሪዎች ቁጥር ያስገቡ በ መፈለጊያ ደንብ ውስጥ የሚቀያየረውን ለምሳሌ: እርስዎ ከ ወሰኑ 2 የሚቀያየሩ ባህሪዎች "sweep" እና "creep" እንደ ተመሳሳይ ይታያሉ
ባህሪዎች መጨመሪያ
ያስገቡ ከፍተኛውን የ ባህሪዎች ቁጥር ቃሉ የሚበልጥበትን በ መፈለጊያ ደንብ ውስጥ
ባህሪዎች ማስወገጃ
ያስገቡ የ ባህሪዎች ቁጥር ቃሉ የሚያንስበትን በ መፈለጊያ ደንብ ውስጥ
መቀላቀያ
ተመሳሳይ ደንብ መፈለጊያ ለ መቀላቀያ ተመሳሳይ መፈለጊያ ማሰናጃዎችን