የ መደበኛ አገላለጽ ዝርዝር

ባህሪ

ውጤት/ይጠቀሙ

ማንኛውም ባህሪ

የሚወክለው የተሰጠውን ነው ሌላ እስካልተሰጠ ድረስ

.

ማንኛውንም ነጠላ ባህሪ ይወክላል ከ መስመር መጨረሻ ወይንም ከ አንቀጽ መጨረሻ በስተቀር: ለምሳሌ: የ መፈለጊያ ደንብ "sh.rt" ይመልሳል ሁለቱንም "shirt" እና "short"

^

መፈለጊያ ደንብ ፈልጎ የሚያገኘው የሚፈለገው ደንብ ከ አንቀጽ መጀመሪያ ላይ ከሆነ ነው: የተለዩ እቃዎች እንደ ባዶ ሜዳዎች ወይንም ባህሪዎች-ማስቆሚያ ክፈፎች: በ አንቀጽ መጀመሪያ ላይ ይተዋሉ: ለምሳሌ: "^ጴጥሮስ"

$

መፈለጊያ ደንብ ፈልጎ የሚያገኘው የሚፈለገው ደንብ ከ አንቀጽ መጨረሻ ላይ ከሆነ ነው: የተለዩ እቃዎች እንደ ባዶ ሜዳዎች ወይንም ባህሪዎች-ማስቆሚያ ክፈፎች: በ አንቀጽ መጨረሻ ላይ ይተዋሉ: ለምሳሌ: "ጴጥሮስ$"

$ በራሱ የ አንቀጽ መጨረሻ ማመሳሰያ: ስለዚህ እርስዎ ይችላሉ የ አንቀጽ መጨረሻ መፈለግ እና መቀየር

*

ፈልጎ ማግኛ ዜሮ ወይንም ተጨማሪ ባህሪዎች ከ ፊት ለ ፊት "*". ለምሳሌ: "Ab*c" ያገኛል "Ac", "Abc", "Abbc", "Abbbc", እና የመሳሰሉ

+

ፈልጎ ማግኛ አንድ ወይንም ተጨማሪ ባህሪዎች ከ ፊት ለ ፊት "+". ለምሳሌ: "AX.+4" ያገኛል "AXx4", ነገር ግን አይደለም "AX4".

ረጅሙን ሀረግ የ ፍለጋውን ዘዴ የሚስማማው በ አንቀጽ ውስጥ ሁልጊዜ ፈልጎ ይገኛል: አንቀጹ የያዘው ሀረግ "AX 4 AX4" ጠቅላላ ምንባቡ ውስጥ ያለው ይደምቃል

?

ፈልጎ ማግኛ ዜሮ ወይንም ተጨማሪ ባህሪዎች ከ ፊት ለ ፊት "?". ለምሳሌ: "ጽሁፍ?" ያገኛል "ጽሁፍ" እና "ጽሁፍ" እና "x(ab|c)?y" ያገኛል "xy", "xaby", ወይንም "xcy".

\

መፈለጊያ የሚተረጉመው የተለየ ባህሪ ተከትሎ የሚመጣ የ "\" እንደ መደበኛ ባህሪ ነው እና እንደ መደበኛ መግለጫ አይደለም (ካልተቀላቀለ በስተቀር \n, \t, \>, እና \<). ለምሳሌ: "tree\." ያገኛል "tree.", አይደለም "treed" ወይንም "trees".

\n

የ መስመር መጨረሻ ይወክላል የ ገባውን በ Shift+ማስገቢያ ቁልፍ ጥምረት: የ መስመር መጨረሻ ለ መቀየር ወደ አንቀጽ መጨረሻ: ያስገቡ \n መፈለጊያ እና መቀየሪያ ሳጥኖች ውስጥ: እና ከዛ መፈለጊያ እና መቀየሪያ ይፈጽሙ

\n በ መፈለጊያ ጽሁፍ ሳጥን ውስጥ የ መስመር መጨረሻ ይወክላል ለገባው በ Shift+ማስገቢያ ጥምረት ቁልፍ

\n በ መቀየሪያ ጽሁፍ ሳጥን ውስጥ ይወክላል የ አንቀጽ መጨረሻ ለገባው በ ማስገቢያ ወይንም በ መመለሻ ቁልፍ

\t

የሚወክለው tab. ነው: እርስዎ ይህን መግለጫ መጠቀም ይችላሉ በ መቀየሪያ ሳጥን ውስጥ

\b

የ ቃል ድንበር ማመሳሰያ: ለምሳሌ: "\bbook" ያገኛል "bookmark" አይደለም "checkbook" ነገር ግን "book\b" ያገኛል "checkbook" አይደለም "bookmark". የ ተለየ ቃል "book" በ ሁለቱም መፈለጊያ ይገኛል

^$

ባዶ አንቀጾች መፈለጊያ

^.

በ አንቀጽ ውስጥ የ መጀመሪያውን ባህሪ መፈለጊያ

& ወይንም $0

በ መፈለጊያ መመዘኛ የ ተገኘውን ሀረግ መጨመሪያ በ መፈለጊያ ሳጥን ውስጥ በ ደንብ በ መቀየሪያ ሳጥን ውስጥ: እርስዎ መቀየሪያውን በሚሰሩ ጊዜ

ለምሳሌ: እርስዎ ካስገቡ "መስኮት" በ መፈለጊያ ሳጥን ውስጥ: እና "&ክፈፍ" በ መቀየሪያ ሳጥን ውስጥ: ይህ ቃል "መስኮት" ይቀየራል በ "መስኮት ክፈፍ":

እርስዎ እንዲሁም ማስገባት ይችላሉ የ "&" በ መቀየሪያ ሳጥን ውስጥ ለማሻሻል የ መለያዎች ወይንም በ አቀራረብ ሀረግ በ መፈለጊያ መመዘኛ በ ተገኘው

[abc123]

በ ቅንፎች መካከል ያለውን አንድ ባህሪ ይወክላል

[a-e]

ማንኛውንም ባህሪ ይወክላል በ a እና e መካከል ያሉትን: ሁለቱንም መጀመሪያ እና መጨራሻ ባህሪዎችን

የ ባህሪዎች ቅደም ተከተል በ ኮዳቸው ቁጥር ነው

[a-eh-x]

ማንኛውንም ባህሪ ይወክላል በ a-e እና h-x. መካከል ያለውን

[^a-s]

ማንኛውንም ባህሪ ይወክላል በ a እና s. መካከል ያለውን

\uXXXX

\UXXXXXXXX

የሚወክለው ይህን ባህሪ መሰረት ያደረገ ነው አራት-አሀዝ hexadecimal Unicode code (XXXX).

ለ ግልጽ ላልሆነ ባህሪ የ ተለየ መቀየሪያ አለ በ አቢይ U እና ስምንት hexadecimal digits (XXXXXXXX).

ለ አንዳንድ የ ፊደል ምልክቶች ኮድ ለ ተለዩ ባህሪዎች እንደ ፊደሉ አይነት ይለያያል: እርስዎ ኮድ መመልከት ይችላሉ በ መምረጥ ማስገቢያ - የ ተለዩ ባህሪዎች

|

ደንቦችን ፈልጎ ማግኛ የ ተከሰቱ በፊት ከ "|" እና እንዲሁም ፈልጎ ማግኛ የ ተከሰቱ በኋላ ከ "|". ለምሳሌ: "እነዚህ|እነዛ" ያገኛል "እነዚህ" እና "እነዛ"

{2}

መግለጫ ምን ያህል ጊዜ ባህሪ ከ ቅንፍ በፊት እንደሚገኝ: ለምሳሌ: "tre{2}" ያገኛል እና ይመርጣል "tree".

{1,2}

መግለጫ አነስተኛ እና ከፍተኛ ቁጥር ምን ያህል ጊዜ ባህሪ ከ ቅንፍ በፊት እንደሚገኝ: ለምሳሌ: "tre{1,2}" ያገኛል እና ይመርጣል "tre" እና "tree".

{1,}

መግለጫ አነስተኛ ቁጥር ምን ያህል ጊዜ ባህሪ ከ ቅንፍ በፊት እንደሚገኝ: ለምሳሌ: "tre{2}" ያገኛል "tree": "treee": እና "treeeee".

( )

መፈለጊያ ሳጥን ውስጥ:

መግለጫ ባህሪዎች በ ቅንፎች ውስጥ እንደ ማመሳከሪያ: እርስዎ ማመሳከር ይችላሉ የ መጀመሪያ ማመሳከሪያ በ አሁኑ መግለጫ ውስጥ በ "\1": ወደ ሁለተኛው ማመሳከሪያ በ "\2": እና ወዘተ

ለምሳሌ: የ እርስዎ ጽሁፍ ይህን ቁጥር ከያዘ 13487889 እና እርስዎ በ መደበኛ አገላለጽ ከ ፈለጉ (8)7\1\1, "8788" ይህ ይገኛል

እርስዎ መጠቀም ይችላሉ () ደንቦችን በ ቡድን ማድረግ: ለምሳሌ: "a(bc)?d" ያገኛል "ad" ወይንም "abcd".

መቀየሪያ ሳጥን ውስጥ:

ይጠቀሙ $ (ዶላር) ከዚህ ይልቅ ከ \ (ወደ ኋላ ስላሽ) ለ መቀየር ማመሳከሪያዎች: ይጠቀሙ $0 ለ መቀየር የ ተገኘውን ሀረግ በሙሉ

[:አልፋ:]

Represents an alphabetic character. Use [:alpha:]+ to find one or more of them.

[:ዲጂት:]

Represents a decimal digit. Use [:digit:]+ to find one or more of them.

[:አልፋ: ቁጥር:]

የ ፊደል እና ቁጥር ቅልቅል ባህሪ ይወክላል ([:አልፋ:] እና [:ዲጂት:]).

[:ክፍተት:]

የ ክፍተት ባህሪ ይወክላል (ነገር ግን ሌሎች የ ነጭ ክፍተት ባህሪዎች አይደለም)

[:ማተሚያ:]

ሊታተሙ የሚችሉ ባህሪዎች ይወክላል

[:የማይታተም:]

ሊታተሙ የማይችሉ ባህሪዎች ይወክላል

[:ዝቅተኛ:]

የሚወክለው የ ታችኛውን ጉዳይ ፊደሎችን ከሆነ ጉዳይ ማመሳሰያ ይመረጣል ከ ምርጫዎች ውስጥ

[:ከፍተኛ:]

የሚወክለው የ ላይኛውን ጉዳይ ፊደሎች ከሆነ ጉዳይ ማመሳሰያ ይመረጣል ከ ምርጫዎች ውስጥ


ለምሳሌ

e([:ዲጂት:])? -- ያገኛል 'e' ዜሮ አስከትሎ ወይንም አንድ ዲጂት: ያስታውሱ: አሁን የ ተሰየሙት ሁሉም የ ተሰየሙ ባህሪዎች ይመደባሉ እንደ [:ዲጂት:] በ ቅንፍ ውስጥ መከበብ አለበት

^([:ዲጂት:])$ -- ያገኛል መስመሮች ወይንም ክፍሎች በ ትክክል አንድ ዲጂት

የ መፈለጊያ ደንቡን ማዋሀድ ይችላሉ ውስብስብ መፈለጊያ ለ መፍጠር

በ አንቀጽ ውስጥ ሶስት-ዲጂት ያላቸውን ቁጥሮች ብቻ ለማግኘት

^[:ዲጂት:]{3}$

^ ማለት ተመሳሳዩ የሚጀምረው ከ አንቀጹ መጀመሪያ ላይ ነው

[:ዲጂት:] ማመሳሰያ ማንኛውንም የ ዴሲማል ዲጂት

{3} ማለት መኖር አለበት በትክክል 3 ኮፒዎች በ "ዲጂት"

$ ማለት ተመሳሳዩ የሚጨርሰው በ አንቀጽ ነው