መፈለጊያ & መቀየሪያ
መፈለጊያ ወይንም መቀየሪያ ጽሁፍ ወይንም አቀራረብ በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ
መፈለጊያ
እርስዎ ማግኘት የሚፈልጉትን ጽሁፍ ያስገቡ: ወይንም ይምረጡ ካለፈው የ መፈለጊያ ዝርዝር ውስጥ
የ መፈለጊያ ምርጫ ከ ታች በኩል ተዘርዝሯል በ መፈለጊያ ሳጥን ውስጥ እና በ ሌሎች ምርጫዎች ቦታ በ ንግግሩ ውስጥ
ጉዳይ ማመሳሰያ
በ ታችኛው ጉዳይ ፊደል እና በ ላይኛው ጉዳይ ፊደል ባህሪዎች መካከል ይለያል
ጠቅላላ ክፍሎች ሙሉ ቃሎች ብቻ
መፈለጊያ ለ ጠቅላላ ቃሎች ወይንም ክፍሎች ተመሳሳይ የሆኑ ከ መፈለጊያው ጽሁፍ ጋር
ሁሉንም ወረቀቶች
መፈለጊያ በ ሁሉም ወረቀቶች በ አሁኑ የ ሰንጠረዥ ፋይል ውስጥ
መቀየሪያ
መቀየሪያውን ጽሁፍ ያስገቡ: ወይንም ይምረጡ ቀደም ያለውን መቀየሪያ ጽሁፍ ወይንም ዘዴ ከ ዝርዝር ውስጥ
የ መቀየሪያ ምርጫ ከ ታች በኩል ተዘርዝሯል በ መፈለጊያ ሳጥን ውስጥ እና በ ሌሎች ምርጫዎች ቦታ በ ንግግር ውስጥ
ሁሉንም መፈለጊያ
መፈለጊያ እና መምረጫ ሁሉንም ሁኔታዎች ለ ጽሁፍ ወይንም ለ አቀራረብ እርስዎ የሚፈልጉትን ለ አሁኑ ሰነድ (ለ መጻፊያ እና ሰንጠረዥ ሰነዶች ብቻ)
ያለፈውን መፈለጊያ
ያለፈውን ሁኔታ ይፈልግ እና ይመርጣል ለ ጽሁፍ ወይንም አቀራረብ እርስዎ በ ሰነዱ ውስጥ የሚፈልጉትን
ቀጥሎ መፈለጊያ
የሚቀጥለውን ሁኔታ ይፈልግ እና ይመርጣል ለ ጽሁፍ ወይንም አቀራረብ እርስዎ በ ሰነዱ ውስጥ የሚፈልጉትን
መቀየሪያ
መቀየሪያ የ ተመረጠውን ጽሁፍ ወይንም አቀራረብ እርስዎ በ መረጡት: እና ከዛ ይፈልጋል የሚቀጥለውን ሁኔታ
ሁሉንም መቀየሪያ
ሁሉንም ሁኔታዎች መቀየሪያ የ ጽሁፍ ወይንም አቀራረብ እርስዎ መቀየር የሚፈልጉትን ይህን ትእዛዝ ይድገሙ ሁሉም የሚፈልጉት መቀየሪያ በ ተንሸራታች ውስጥ እስከሚፈጸም ድረስ
ሌሎች ምርጫዎች
አነስተኛ ወይንም ተጨማሪ የ መፈለጊያ ሁኔታዎች ማሳያ: ይጫኑ ይህን ምልክት እንደገና የ ተስፋፋውን የ መፈለጊያ ምርጫ ለ መደበቅ
የ አሁኑን ምርጫ ብቻ
የ ተመረጠውን የ ጽሁፍ ወይንም ክፍሎች መፈለጊያ
የ ኋሊዮሽ መቀየሪያ
መፈለጊያ የሚጀምረው መጠቆሚያው አሁን ካለበት ቦታ ነው እና ወደ ኋላ ይሄዳል እስከ ፋይሉ መጀመሪያው ድረስ
መደበኛ አገላለጽ
በ እርስዎ ፍለጋ ውስጥ ሁለገብ መፈለጊያ መጠቀም ያስችሎታል
የ አንቀጽ ዘዴዎች / ዘዴዎች ያካትታል የ ክፍል ዘዴዎች
እርስዎ በ ወሰኑት ዘዴ የ ቀረበ ጽሁፍ መፈለጊያ: ይምረጡ ይህን ምልክት ማድረጊያ ሳጥን: እና ከዛ ይምረጡ ዘዴ ከ መፈለጊያ ዝርዝር ውስጥ: የ ዘዴ መቀየሪያ ለ መወሰን: ይምረጡ ዘዴ ከ መቀየሪያ ዝርዝር ውስጥ

እርስዎ መለያዎች ከ መረጡ በኋላ እርስዎ የሚፈልጉትን በ አንቀጽ ዘዴዎች ሳጥን ውስጥ በ ሌሎች ምርጫ ቦታ በ LibreOffice መጻፊያ መፈለጊያ & መቀየሪያ ንግግር ይቀየራል ወደ ዘዴዎች ማካተቻ

እርስዎ ጽሁፍ መፈለግ ከ ፈለጉ በ መለያ የ ተሰናዱ በ ቀጥታ አቀራረብ እና ዘዴዎች: ይምረጡ የ ዘዴዎች ማካተቻ ሳጥን
ተመሳሳይ የ ባህሪ ስፋት (ለ እሲያን ቋንቋ ብቻ ተችሏል)
ሙሉ-ስፋት እና ግማሽ-ስፋት ያላቸውን ባህሪዎች ፎርሞች ይለያል
የሚሰማው እንደ (ጃፓንኛ) (ለ እስያ ቋንቋ ብቻ ተችሏል)
እርስዎን መወሰን ያስችሎታል የ መፈለጊያ ምርጫ ለ ተመሳሳይ ንድፎች የ ተጠቀሙትን በ ጃፓንኛ ጽሁፍ ውስጥ: ይምረጡ ይህን ምልክት ማድረጊያ ሳጥን: እና ከዛ ይጫኑ የ ድምፅ ቁልፍ የ መፈለጊያ ምርጫ ለ መወሰን
አስተያየቶች
በ መጻፊያ ውስጥ: እርስዎ መምረጥ ይችላሉ የ አስተያየት ጽሁፎች ማካተት በ እርስዎ መፈለጊያ ውስጥ
መለያዎች
አቀራረብ
የ ተወሰነ የ ጽሁፍ አቀራረብ ገጽታዎች መፈለጊያ: እንደ ፊደል አይነቶች: የ ፊደል ተጽእኖዎች: እና የ ጽሁፍ ፍሰት ባህሪዎች
አቀራረብ የለም
ይጫኑ በ መፈለጊያ ወይንም በ መቀየሪያ ሳጥን ውስጥ: እና ከዛ ይጫኑ ይህን ቁልፍ ለማስወገድ ከ መፈለጊያ መመዘኛ መሰረት አቀራረብ ውስጥ

የ መፈለጊያ መመዘኛ ለ አቀራረብ መለያዎች ይታያሉ በ መፈለጊያ ወይንም በ መቀየሪያ ሳጥን ውስጥ
አቅጣጫ
በ ክፍሎች ውስጥ መፈለጊያውን ደንብ መወሰኛ
ረድፎች
መፈለጊያ ከ ግራ ወደ ቀኝ ከ ረድፎች ባሻገር
አምዶች
መፈለጊያ ከ ላይ ወደ ታች በ አምዶች ውስጥ
መፈለጊያ በ
መቀመሪያ
መፈለጊያ ባህሪዎች እርስዎ የ ወሰኑትን በ መቀመሪያ እና በ ተወሰነ (ምንም ያልተሰላ) ዋጋዎች: ለምሳሌ: እርስዎ መመልከት ይችላሉ መቀመሪያ የያዘ 'ድምር'.
ዋጋዎች
መፈለጊያ ባህሪዎች እርስዎ የ ወሰኑትን በ ዋጋዎች እና በ መቀመሪያ ውጤቶች ውስጥ
ማስታወሻ
እርስዎ በ አስተያየት ውስጥ የ ወሰኑትን ባህሪዎች መፈለጊያ ከ ክፍሎች ጋር የ ተያያዙ

ከ ዘጉ በኋላ የ መፈለጊያ & መቀየሪያ ንግግር: እርስዎ መፈለግ ይችላሉ በ መጨረሻው የ መፈለጊያ መመዘኛ ባስገቡት በ መጫን Shift+ትእዛዝCtrl+F.