LibreOffice 6.1 እርዳታ
የ አሁኑን ፋይል ጠቅላላ ይዞታ ክፈፍ: ወይንም የ ጽሁፍ እቃ መምረጫ
በ ወረቀት ውስጥ ሁሉንም ክፍሎች ለ መምረጥ: ይጫኑ ቁልፉን የ አምድ እና ረድፍ ራስጌ መጋጠሚያ ላይ ከ ላይ በ ግራ ጠርዝ በኩል በ ወረቀቱ ላይ
ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...
ይምረጡ ማረሚያ - ሁሉንም መምረጫ
ትእዛዝCtrl+A
ሁሉንም መምረጫ
በ ሰንጠረዥ ውስጥ ሁሉንም ወረቀቶች ለ መምረጥ: በ ቀኝ-ይጫኑ በ ወረቀት ስም tab ላይ: እና ከዛ ይምረጡ ሁሉንም ወረቀቶች መምረጫ