የተለያ መለጠፊያ
መጠቆሚያው ባለበት ቦታ የ ቁራጭ ሰሌዳ ይዞታ ማስገቢያ ወደ አሁኑ ፋይል አቀራረብ እርስዎ በሚወስኑት
ምንጭ
የ ቁራጭ ሰሌዳውን ይዞታ ምንጭ ማሳያ
ምርጫዎች
እርስዎ መለጠፍ የሚፈልጉትን የ ቁራጭ ሰሌዳ ይዞታዎች አቀራረብ ይምረጡ
When you paste HTML data into a text document, you can choose "HTML format" or "HTML format without comments". The second choice is the default; it pastes all HTML data, but no comments.
የተለየ መለጠፊያ
በ ቁራጭ ሰሌዳ ውስጥ የ ሰንጠረዥ ክፍሎችን ከያዘ ይህ ንግግር በ ሰንጠረዥ ውስጥ ይታያል
ምርጫዎች
እርስዎ መለጠፍ ለሚፈልጉት የ ቁራጭ ሰሌዳ ይዞታዎች አቀራረብ ይምረጡ
ሁሉንም መለጠፊያ
ሁሉንም የ ክፍሉን ይዞታዎች አስተያየቶች: እና እቃዎች ወደ አሁኑ ሰነድ ውስጥ መለጠፊያ
ጽሁፍ
ጽሁፍ የያዙ ክፍሎች ማስገቢያ
ቁጥሮች
ቁጥሮች የያዙ ክፍሎች ማስገቢያ
ቀን & ሰአት
የ ቀን እና የ ሰአት ዋጋዎችን የያዙ ክፍሎች ማስገቢያ
መቀመሪያ
መቀመሪያ የያዙ ክፍሎች ማስገቢያ
አስተያየቶች
ከ ክፍሉ ጋር የ ተያያዙ አስተያየቶች ማስገቢያ: እርስዎ አስተያየቶች መጨመር ከ ፈለጉ ወደ ነበረው የ ክፍል ይዞታ ውስጥ: ይምረጡ የ "መጨመሪያ" ተግባር
አቀራረብ
የ ክፍል አቀራረብ ባህሪዎች ማስገቢያ
እቃዎች
በ ተመረጠው ክፍል መጠን ውስጥ ያሉ እቃዎች ማስገቢያ: እነዚህ ሊሆኑ ይችላሉ የ OLE እቃዎች: የ ቻርትስ እቃዎች: ወይንም የ መሳያ እቃዎች
ተግባሮች
ይምረጡ ተግባሮች ለ መፈጸም እርስዎ ክፍሎች በሚለጥፉ ጊዜ ወደ እርስዎ ወረቀት ውስጥ
ምንም
ምንም ተግባር አይፈጸምም እርስዎ የ ክፍል መጠን ከ ቁራጭ ሰሌዳ ውስጥ በሚያስገቡ ጊዜ: የ ቁራጭ ሰሌዳ ይዞታዎች የ ነበረውን የ ክፍል ይዞታዎች ይቀይራል:
መጨመሪያ
በ ቁራጭ ሰሌዳ ውስጥ ያሉ ዋጋዎች መጨመሪያ ወደ ታለመው ከፍሎች ዋጋ ውስጥ: እንዲሁም የ ቁራጭ ሰሌዳ አስተያየቶች ብቻ ከያዘ: አስተያየቶች ብቻ ወደ ታለመው ክፍል መጨመሪያ
መቀነሻ
በ ቁራጭ ሰሌዳ ውስጥ ያሉትን ዋጋዎች መቀነሻ በ ታለመው ክፍሎች ዋጋ ውስጥ
ማባዣ
በ ቁራጭ ሰሌዳ ውስጥ ያሉትን ዋጋዎች ማባዣ በ ታለመው ክፍሎች ዋጋ ውስጥ
ማካፈያ
በ ታለመው ክፍሎች ውስጥ ያሉትን ዋጋዎች ማካፈያ በ ቁራጭ ሰሌዳ ውስጥ ባሉት ዋጋዎች
በ ምርጫ
ለ ቁራጭ ሰሌዳ ይዞታዎች የ መለጠፊያ ምርጫ ማሰናጃ
ባዶ ክፍሎችን መዝለያ
ባዶ ክፍሎች ከ ቁራጭ ሰሌዳ ውስጥ የ ታለመውን ክፍል አይቀይሩም: እርስዎ ይህን ምርጫ የሚጠቀሙ ከሆነ ከ አገናኝ ጋር በ ማባዣ ወይንም በ ማካፈያ ተግባር ውስጥ: ይህ ተግባር በ ታለመው ክፍል አይፈጸምም በ ባዶ ክፍል በ ቁራጭ ሰሌዳ ውስጥ
እርስዎ ከ መረጡ የ ሂሳብ ተግባር እና ካጸዱ የ ባዶ ክፍሎች መዝለያ ሳጥን ውስጥ: ባዶ ክፍሎች ከ ቁራጭ ሰሌዳ ውስጥ እንደ ዜሮ ይወሰዳሉ: ለምሳሌ: እርስዎ ከፈጸሙ የ ማባዣ ተግባር: የታለመው ክፍል በ ዜሮዎች ይሞላል
መቀየሪያ
የ ረድፍ መጠን ከ ቁራጭ ሰሌዳ ውስጥ የሚለጠፈው እንደ አምዶች ነው በ ውጤቱ መጠን ውስጥ: የ አምድ መጠን ከ ቁራጭ ሰሌዳ ውስጥ የሚለጠፈው እንደ ረድፎች ነው በ ውጤቱ መጠን ውስጥ:
አገናኝ
የ ክፍል መጠን እንደ አገናኝ ማስገቢያ: ስለዚህ በ ክፍሎች ውስጥ ለውጥ በሚደረግ ጊዜ በ ፋይሉ ምንጭ ውስጥ የ ታለመውን ፋይል ያሻሽላል: እርግጠኛ ለ መሆን በ ባዶ ክፍሎች ላይ በ ፋይሉ ምንጭ ላይ የ ተደረገው ለውጥ በ ታለመው ፋይል ውስጥ እንዲሻሻል: እርግጠኛ ይሁኑ የ ሁሉንም ማስገቢያ ምርጫ መመረጡን
እርስዎ ማገናኘት ይችላሉ ወረቀቶች በ ተመሳሳይ ሰንጠረዥ ውስጥ: እርስዎ ሲያገናኙ ወደ ሌሎች ፋይሎች: የ DDE አገናኝ ራሱ በራሱ ይፈጠራል: የ DDE አገናኝ የሚገባው እንደ matrix መቀመሪያ እና ባጠቃላይ ማሻሻል ይቻላል
ክፍሎች መቀየሪያ
ለ ታለመው ክፍል መቀየሪያ ምርጫ ማሰናጃ: የ ቁራጭ ሰሌዳ ይዞታዎች በሚያስገቡ ጊዜ
አትቀይር
ያስገቡት ክፍሎች የታለመውን ክፍል ይቀይረዋል
ወደ ታች
እርስዎ ክፍሎች በሚያስገቡ ጊዜ ከ ቁራጭ ሰሌዳ ውስጥ የ ታለሙት ክፍሎች ወደ ታች በኩል ይቀየራሉ
በ ቀኝ
እርስዎ ክፍሎች በሚያስገቡ ጊዜ ከ ቁራጭ ሰሌዳ ውስጥ የ ታለሙት ክፍሎች ወደ ቀኝ በኩል ይቀየራሉ