ኮፒ

የተመረጠውን ወደ ቁራጭ ሰሌዳ ኮፒ ማድረጊያ

የ ማስታወሻ ምልክት

እርስዎ በ እያንዳንዱ ጊዜ ኮፒ ሲያደርጉ: በ ነበረው ይዞታ በቁራጭ ሰሌዳ ላይ ደርቦ ይጽፍበታል


ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ ማረሚያ - ኮፒ

+C

መደበኛ መደርደሪያ ላይ ይጫኑ

ምልክት

ኮፒ