መተው
መጨረሻ የሰሩትን ወይንም መጨረሻ ጽፈው ያስገቡትን መገልበጫ: እርስዎ ይምረጡ መገልበጥ የሚፈልጉትን: ይጫኑ ቀስቱ ላይ በ መተው ምልክት በ መደበኛ መደርደሪያ ላይ

እርስዎ መተው የሚችሉትን ትእዛዞች ቁጥር ለ መቀየር: ይሂዱ ወደ የ አዋቂ ማዋቀሪያ እና ማሰናጃ አዲስ ዋጋ ለ ባህሪዎች /org.openoffice.Office.Common/Undo Steps .

አንዳንድ ትእዛዞችን (ለምሳሌ የማረሚያ ዘዴዎችን) መተው አይቻልም

መሰረዝ ይችላሉ የ መተው ትእዛዝ በ መምረጥ ማረሚያ - እንደገና መስሪያ
ስለ መተው ትእዛዝ ከ ዳታቤዝ ሰንጠረዥ ውስጥ
እርስዎ በ ዳታቤዝ ሰንጠረዥ በሚሰሩ ጊዜ: እርስዎ መተው የሚችሉት የ መጨረሻውን ትእዛዝ ነው

እርስዎ ከ ቀየሩ ይዞታዎችን ከ ዳታቤዝ ሰንጠረዥ ውስጥ ተቀምጦ ያልነበረ: እና ከዛ ይጠቀሙ የ መተው ትእዛዝ: መዝገቡ ይሰረዛል
ስለ መተው ትእዛዝ በ ማቅረቢያዎች ውስጥ
የ መተው ዝርዝር ይጸዳል እርስዎ ለ ተንሸራታች አዲስ እቅድ በሚፈጽሙ ጊዜ