የ ቅርብ ጊዜ ሰነዶች

በቅርብ ጊዜ የተከፈቱ ፋይሎች ዝርዝር: ፋይል ለ መክፈት ከ ዝርዝር ውስጥ ስሙ ላይ ይጫኑ

የ ፋይሎችን ዝርዝር ቁጥር መቀየር ይቻላል በ ባለሞያ ማዋቀሪያ ባህሪዎችን በማሰናዳት /org.openoffice.Office.Common/History PickListSize.

ፋይሉ የተከፈተው LibreOffice በ ተቀመጠበት ዘዴ ክፍል ነው