እትሞች
ማሰቀመጫ እና ማደራጃ በርካታ እትሞች የ አሁኑን ሰነድ በ ተመሳሳይ ፋይል ውስጥ: እርስዎ መክፈት: ማጥፋት: እና ማወዳደር ይችላሉ ያለፉ እትሞችን
እርስዎ የ ፋይል ኮፒ ካስቀመጡ የ እትም መረጃ የያዘ: (በ መምረጥ ፋይል - ማስቀመጫ እንደ) የ እትም መረጃው ከ ፋይሉ አይቀመጥም
አዲስ እትሞች
የ ሰነዱም አዲስ እትም ማስቀመጫ ምርጫ ማሰናጃ
አዲስ እትሞች ማስቀመጫ
የ ሰነዱን የ አሁኑን ሁኔታ እንደ አዲስ እትም ማስቀመጫ: እርስዎ ከፈለጉ: እርስዎ አስተያየቶች ማስገባት ይችላሉ በ የ እትም አስተያየት ማስገቢያ ንግግር አዲስ እትም ከ ማስቀመጥዎ በፊት
የ እትም አስተያየት ማስገቢያ
እዚህ አስተያየት ያስገቡ አዲስ የ ሰነድ እትም በሚያስቀምጡ ጊዜ: እርስዎ ከ ተጫኑ ማሳያ ይህን ንግግር ለ መክፈት: አስተያየቱን ማረም አይችሉም
ሁል ጊዜ እትም ማስቀመጫ በሚዘጋ ጊዜ
እርስዎ በ ሰነድ ውስጥ ለውጥ ከ ፈጸሙ LibreOffice ራሱ በራሱ አዲስ እትም ያስቀምጣል እርስዎ ሰነዱን ሲዘጉ
እርስዎ ሰነዱን በ እጅ ካስቀመጡ: ሰነዱን ካስቀመጡ በኋላ አይቀይሩ እና ከዛ አይዝጉ: ምንም አዲስ እትም አይፈጠርም
የ ነበሩት እትሞች
የ አሁኑ ፋይል የ ነበሩ እትሞች ዝርዝር: የ ተፈጠሩበት ቀን እና ሰአት: ደራሲው እና የ ተዛመዱ አስተያየቶች
መክፈቻ
መክፈቻ የተመረጠውን ፋይል ለ ንባብ-ብቻ ዘዴ መስኮት
ማሳያ
ለ ተመረጠው እትም ጠቅላላ አስተያየቱን ያሳያል
ማጥፊያ
የተመረጠውን እትም ማጥፊያ
ማወዳደሪያ
በ እያንዳንዱ እትም ውስጥ የተደረገውን ለውጥ ያወዳድሩ እርስዎ ከፈለጉ ይችላሉ ለውጦቹን ማስተዳደር.