ሁሉንም ማስቀመጫ

ማሰቀመጫ ሁሉንም የ ተሻሻሉ LibreOffice ሰነዶች

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ ፋይል - ሁሉንም ማስቀመጫ


እርስዎ አዲስ ፋይል ወይንም ኮፒ ለ ንባብ-ብቻ ፋይል ካስቀመጡ የ ማስቀመጫ እንደ ንግግር ይታያል