LibreOffice 6.1 እርዳታ
መዝጊያ ሁሉንም LibreOffice ፕሮግራሞች እና የ እርስዎን ለውጦች እንዲያስቀምጡ ይነግርዎታል ይህ ትእዛዝ በ Mac OS X ስርአት ውስጥ የለም
ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...
ይምረጡ ፋይል - መውጫ
ትእዛዝCtrl+Q
የ ተዛመዱ አርእስቶች
የ አሁኑን ሰነድ መዝጊያ